Addis Monitor
11/05/2021
አሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ በተለያዪ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች እየተካሄደ ነው!
አሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ አዳማን ጨምሮ በተለያዪ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች እየተካሄደ ነው::
የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍም በሰላማዊ ሰልፉ ገልፀዋል::
የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም. የተሰውትን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጀግኖችን ለመዘከር ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ ገልፀዋል፡፡
እየተካሄደ ባለው ሰላማዊ ሰልፍ የሸብር ቡድኖቹን ድርጊት የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች እየተላለፉ መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
አካባቢህን ጠብቅ‼
ወደ ግንባር ዝመት‼
ሠራዊቱን ደግፍ‼
11/04/2021
የፌዴራል ፖሊስ ጥቆማ መስጫ የስልክ መስመሮች
ማንኛውም የፀጥታ ችግር እንቅስቃሴ ሲመለከቱ በነዚህ የስልክ መስመሮች ፈጥነው ይደውሉ።
ጥቆማ በመስጠት ይተባበሩን ሲል ፖሊስ ጥሪ አቅርቧል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Contact the business
Address
4853 7th Street NW
Washington D.C., DC