Social
In today’s digital world, that conversation is on social media.
በደርግ ጊዜ የአንድ ሃኪም (ዶ/ር) ወርሃዊ ደሞዝ 15ግራም ወርቅ ያስገዛል።
በአሁኑ ወቅት የአንድ ሃኪም ወርሃዊ ደሞዝ 1 ግራም ወርቅ ብቻ ያስገዛል።
የሃኪሞች የኑሮ ደረጃ መጥፎ ስርአት ከሚባለው ደርግ ጋር ሲነፃፀር በ15 እጥፍ ወርዷል።
ከጥቂቶች በስተቀር የአብዛኛው ሰራተኛ የኑሮ ደረጃ በተመሳሳይ ሁኔታ ወርዷል።
የአብዛኛው ህዝብ የኑሮ ደረጃ በዚህ ሁኔታ ወርዶ ፍትሃዊ በሆነ መልኩ መሰረተ ልማቶች እየተገነቡ ቢሆን ለመጪው ትውልድ መስእዋትነት እንክፈል ይባላል።
አሁን እያየን ያለነው ግን ከተወሰኑ አካባቢዎች ቅንጡ፣ አዋጭ ያልሆኑ፣ ስራ ማስኬጃቸው ውድ የሆኑ ፕሮጀክቶችን መገንባት ነው።
This is a curse.
ግብርና እና ቴሌኮም ላይ ጥሩ ጅምር ስራዎች ተሰርተዋል።
ነገር ግን የአሁኗ ኢትዮጵያ በአንድ ቃላት ስትገለፅ ስሟ ዝርፊያ ይባላል።
ከሸኔ እስከ ፋኖ፣ ከከተማ አስተዳደር እስከ ፌዴራል መንግስት፣ ከሪል እስቴ ገንቢ እስከ ተራ ነጋዴ በህገወጥ መንገድ ንብረትህን ይዘርፋሉ።
መንግስት ሆይ
ወጪህን ቀንስ፣ የዜጎችን ንብረት እና ደህንነት ለመጠበቅ የተቋቋምክ አካል መሆንህን አትርሳ፣ ዜጎች ኢንቨስት የሚያደርጉት መንግስትን አምነው መሆኑን ተገንዘብ፣ አምስት ኪሎ ስጋ የማይገዛ ደሞዝ በርሃብ ዜጎችን ለመጨረስ ካልሆነ በስተቀር ፋይዳ እንደሌለው እወቅ፣
በትምህርት፣ ጤና፣ ሪል እስቴት፣ ማንፋክቸሪንግ እና ግብርና ላይ ከተሰማሩ ባለሃብቶች ጋር ህግ አውጪው ተከታታይ ውይይት ያድርግ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Silver Spring, MD
20901