Amhara Daily Show
04/16/2023
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሰን። መልካም በዓል ለሁላችንም ይሆን ዘንድ ምኞታችንን እንገልፃለን!🙏
To our Eastern Orthodox and Coptic Orthodox Christian friends, family, and followers we wish you all a Happy Easter!
He is risen!
He is risen indeed!
04/07/2023
ለመላው የአማራ ተወላጆች በመሉ የቀረበ የአድማ እና የአመፅ ጥሪ፦
ሐገር ውስጥ ያለን፦
መንገድ እንዝጋ ፣ የጎበዝ አለቃ እንምረጥ ፣ ዕህላችንን ለራሳችን እንያዝ ፣ ግብር መክፈል እናቁም ፣ የታሰሩ ፋኖዎችን እና ልዩ ኃይሎችን እናስፈታ ፣ ባንክ መጠቀም እናቁም ፣ የብአዴንን አመራሮችን እናውርድ ፣ ከጀግኖቻችን ጎን እንቁም ፣ ፋኖን እንቀላቀል ፣ ስንቅ እናቀብል ፣
ገንዘባችንን እና መኪኖቻችንን ለህዝባዊው ኃይል እናቅርብ፣
ሁላችንም እናምፅ እንሸፍት ፣ በመጨረሻም አማራ የሆነ ሁሉ ይሰልጥን እና ይታጠቅ።
በውጭ ያለን ፦
ገንዘብ በውስጣዊ መንገድ ለወገኖቻችን እንላክ፣
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን እና የኢትዮጵያ አየርመንገድን መጠቀም እናቁም፣ ለወገኖቻችን ድምፅ እንሁን፣ ሰልፍ እንውጣ፣ በማህበራት ውስጥ እንሳተፍ፣ የሚዲያ እና የማህበራዊ ገፆች ቅስቀሳ እንዲሁም የዲፕሎማሲ ስራዎች ውስጥ እንሳተፍ ፣ አማራ ቅጠር ፣ ከአማራ ሸምት ፣ እርስ በእርስ ተደጋገፍ።
ጊዜው አንድ የምንሆንበት ነው! ትግላችን እስከ እምዬ ሚኒሊክ ቤተመንግሥት ድረስ ይዘልቃል!
ሰልጥን ፤ ታጠቅ ፤ መክት ፤ አጥቃ!
በቃን!!! በቃን!!! በቃን!!!
ፕሮፋይላችንን ከታች ያለውን ምስል በመቀየር ድጋፋችንን እናሳይ።
#ፋኖ #ፋኖ #አማራ #ኢትዮጵያ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the establishment
Website
Address
Silver Spring, MD