Ankober Press
09/24/2022
በነገራችን ላይ እኛ ዘመነ ካሴን የምንወደውና የምናከብረው ከፍ ሲልም የምንከተለው #ጀግና ስለሆነ ነው።
ከዘመነ በፊት የሽዋውን ንስር አስማረ ዳኘን ስናወድስ ነበር። የጎንደሩ ተኳሽ ዋዋ ጎቤን ነው ስናደንቀው ስንዘምርለት ነበር። ደመቀ ዘውዱን ያነገስነው የጀግንነት ተግባር ስለፈፀመ ነው። ምሬ ወዳጆን ስናስብ ቀድሞ ትዝ የሚለን ጥንቁቅ ጀግንነቱ እንጅ ወለየነቱ አይድለም። ይታገሱን የምንዘምርለት የሽዋን የቁርጠኝነት ጥቅ በይታገሱ ተገልጦ ስላየን ነው። እነዚህና መሰል እልፍ ጀግኖችን ሁል ጊዜም የምንዘምርላቸው #ጀግንነታቸውን ብለን እንጅ ቀያቸውን ቆጥረን አይድለም። ታሪክ የፃፈላቸውም የሰሩት የጀግንነት ሥራ ነው።
ዐይናችንን ከወንድማችን ላይ ለአፍታም ቢሆን አንነቅልም!!!
Want your business to be the top-listed Media Company in Seattle?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Contact the business
Website
Address
Seattle, WA
98108