Belay Bogale

Belay Bogale

Share

12/09/2025

ሼር ሼር በተለይ መርሐቤቴዎች

ይህንን በፎቶ የምትመለከቱት ጀግና ኢትዮጵያዊ የቀድሞው ሰራዊት አባል የመረሐቤቴ ቤቴ ተወላጅ ባህርዳር በነበረበት ጊዜ መፀነስዋን እንኳን ያላወቃት ልጅ ተወልዳ አባቴ ወዴት ነው ያለሀው? ትላለች። በነገራችን ላይ ፈላጊዋ ያላትን መረጃ ሰጥታኛለች ስለዚህ ሌላ መረጃ የላትም እና "ቀበሌ ወረዳ እንደዚሁ EBS ትሂድ አትበሉ ምክንያቱም የወታደር ቤተሰብ አናጠያይቅም ብለው አቁመዋል። ለማንኛውም የዛሬ የአፋልጉኝ መረጃ

ተፈላጊው ወታደር ዘውዱ ፀጋዬ መሸሻ ወይም ማስረሻ ይባላል ። በደርግ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ ወታደር ሆኖ ነብሮ ተብሎ ይጠራ በነበረው በ15ኛ ክ/ጦር ውስጥ ነበር።

ትውልዱ መረሐቤቴ ሲሆን በዛን ጊዜ አባቱ የቀበሌ ሊቀመንበር ነበር። አባቴ ከወላጅ እናቴ ወ/ት ባንቺአምላክ ቢያዝን ጋር የተዋወቁት ባህርዳር ቀበሌ 13 ጣና ሐይቅ ጀርባ በሚገኘው መኖርያ ቤታቸው ውስጥ ነው ።

በሰዓቱ እግሩን በጥይት ቆስሎ ተጎድቶ ነበር ። የህክምና ሞያ የነበራቸው አያቴ አቶ ቢያዝን ታከለ የአባቴን የቆሰለ እግሩን ይንከባከቡት ነበር ። በወቅቱ አባቴ ቤተኛ ሆኖ ከእናቴ ጋር የፍቅር ግንኙነት ጀምሮ በመሐከል እኔ መፀነሴንም ሳያውቅ ተለያዪ ። እናቴ ከአባቴ ጋር ለመጨረሻ ጊዜ የተያዩት መጋቢት 1982 ዓ.ም በባህርዳር ነው ። መረጃ ያላችሁ ወይም አባታችሁን የምታፋልጉ የቀድሞው ሰራዊት ቤተሰቦች የአባታችሁ የትግል ጓድ የሆነውን ወዲ ሻምበል በዚህ ስልክ +251 91 070 5777
ዋትስአፕ ላይ ልታገኙኝ ትችላላችሁ።

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Seattle?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


3533 S Bennett Street
Seattle, WA
98118