Naod Tube

Naod Tube

Share

06/21/2026
06/20/2026

ሰበር ዜና - ህዋሀት በወልቃይት ተኩስ ከፈተ ምሽቱን ከባድ የድሮን ድብደባ ህዋሀት ለአሜሪካ አስቸኳይ መግለጫ | Ethiopia news

06/19/2026

#ሰበር❗የድሮን ጥቃት ተፈፀመ‼️
ከኤርትራ ድንበር ስድስት ኪሎሜትር ርቀት በምትገኘው #ገምሃሎ (ሽራሮ አካባቢ) ዛሬ አዳሩን ከለሊቱ 6:30 ጀምሮ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ አረጋግጠዋል።
የድሮን ጥቃት ከተፈፀመ በኋላ ለረጅም ግዜ ፍንዳታ እና ቃጠሎ ተፈጥሮ እንደነበር ገልፀውልናል። በገምሃሎ አካባቢ የህወሓት አርሚ 13 በስፋት የሚንቀሳቀስበት ቀጠና ሲሆን ጥቃቱ የተፈፀመው ግን በጦር መሳሪያ መጋዘን ላይ ሳይሆን እንዳልቀረ ጠቁመዋል።
ድሮኗ ወደ አዲሀገራይ፣አዲነብሪድ እና አዲ ዳዕሮ አሰሳ በማድረግ ላይ መሆኑን ገልፀዋል።

===================

Want your business to be the top-listed Media Company in Houston?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Houston, TX
0000