EEBC Dallas

EEBC Dallas

Share

05/24/2026

ቀጥታ ስርጭት እሁድ May 24, 2026
https://www.eecdallas.org/give

05/19/2026

የአምልኮና የበረከት ግብዣ!
ወዳጆች ሆይ፥ የእግዚአብሔር ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከ ሜይ (May) 22 - 24, 2026 ልዩ የአምልኮ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። በዚህ መንፈሳዊ ፕሮግራም ላይ የተወደደው ወንድማችን ዳዊት ጌታቸው (Dawit Getachew) በመካከላችን በመገኘት በአምልኮ ያገለግለናል። እንዲሁም የእግዚአብሔርን ቃል እንካፈላለን::
በዳላስ (Dallas) እና በአካባቢዋ የምትገኙ ቅዱሳን ሁሉ በዚህ የበረከት ጊዜ ላይ ተገኝታችሁ የሰማያዊው በረከት ተካፋዮች እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን።

📅 የፕሮግራም ቀናት እና ሰዓታት፡
ዓርብ (May 22)፡ከምሽቱ 7:00 PM ጀምሮ
ቅዳሜ (May 23)፡ ከምሽቱ 7:00 PM ጀምሮ
እሁድ (May 24)፡ከጠዋቱ 10:00 AM ጀምሮ

በእግዚአብሔር ቤት አንድ ላይ እንገናኝ፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!”

05/17/2026

ቀጥታ ስርጭት እሁድ May 17, 2026
https://www.eecdallas.org/give

05/03/2026

ቀጥታ ስርጭት እሁድ May 3, 2026
https://www.eecdallas.org/give

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Garland?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


3001 Saturn Road
Garland, TX
75041

Opening Hours

Tuesday 9am - 5pm
Wednesday 9am - 5pm
Thursday 9am - 5pm
Friday 9am - 5pm
7pm - 9pm
Sunday 8am - 2:10pm