Maki Makida
10/26/2025
ማኪ ቢውቲ ስቱዲዮ ዳላስ ቴክሳስ። አሜሪካን ሀገር ላይ በሚገኙ ታላላቅ ቢውቲ አካዳሚዎች ውስጥ የመማር እድሉን አግኝቻለሁ። በአብዛኞቹ አካዳሚዎች ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ውጤት በማምጣት ነው ሰርቲፋይድ የሆንኩት። ስጀምረው ሁሉም ነገር ቀላል አልነበረም። ሙያው የሚጠይቀኝን ዋጋ ከፍያለሁ። በተለይ ስጀምር ጀምሮ እያበረቱ እዚህ ያደረሱኝ ደንበኞቼ ለናተ ምስጋናዬ የላቀ ነው ወደ ማኪ ስቱዲዮ ፐርማነንት ብራው ለመሰራት ብቻ ሳይሆን ብራው ቲንትና ብራው ሊሚቴሽን) ለመሰራት ይምጡ። ቀጠሮ ለመያዝ በ469-756-8248 ላይ ይደውሉ።
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Dallas?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Dallas, TX