Ethio Clicks
2ተኛ ዙር: ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ለመማር ለሚፈልጉ የአጭር ጊዜ ኮርስ
*************************************************************
Ethio Clicks የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ትምህርትን ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ “IT ለሁሉም” በሚል ርዕስ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ትምህርት አዘጋጅቶዋል። ይህ ኮርስ በርቀት(online) የሚሰጥ ሲሆን ዘወትር ማታ 2:30 - 3:30 ከ2-3 ወር የሚቆይ ስልጠና ነው። በዚህ ትምህርት ለመሳተፍ የሚከተሉት ነገሮች የግድ አስፈላጊ ናቸው!
መመዝገቢያ ክፍያ 500 ብር
የራስ ኮምፒውተር እና ኢንተርኔት
በማኛውም ፊልድ በዲግሪ ወይም በቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀ
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ጠንቅቆ የሚያውቅ(MS office)
በየቀኑ 1ሰዓት ለትምህርት 1ወይም2ሰዓት ለጥናት መስጠት የሚችል፣ በየሳምንቱ የሚሰጡትን assignment በፍጥነት አጠናቆ መምጣት የሚችል መሆን ይኖርበታል
የመጀመሪያውን ደረጃ በተገቢው ተከታትለው ያጠናቀቁ ተማሪዎች ወደሚቀጥለው ዙር የሚያልፉ ይሆናሉ።
ሌሎች የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር በማድረግ ይተባበሩ። እናመሰግናለን !
Ethio Clicks Ethio clicks is software development, digital marketing and technology education company based in Ethiopia and USA. Like በአማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
04/05/2023
የምስራች ለቴክኖሎጂ አፍቃሪዎች፣ ምሁራን፣ ተመራማሪዎች እና ተማሪዎች
************************************************************
ወደፊት የሚመጡ ቴክኖሎጂ አፍቃሪዎች ፣ በዘርፉ ለተሰማሩ ምሁራን እና ተመራማሪዎች እንዲሁም በቴክኖሎጂው ዘርፍ የመመረቂያ ስራዎችን ለመስራት የምታሰቡ ተማሪዎች:: Ethio Clicks ወደፊት በሚመጡ ቴክኖሎጂዎች ላይ webinar(የርቀት ውይይት ) መጋቢት 30 ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ በተለያዩ ወደፊታዊ በሆኑ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ላይ አዘጋጅቶዋል:: Xበቴክኖሎጂው ዘርፍ የተሰማሩቹ ሰራተኞች፣ ምሁራን እንዲሁም ተመራቂ ተማሪዎች እንድትሳተፉ ተጋብዛቹሃል:: Yከእያንዳንዱ ገለፃ ቡሃል የጥያቄ ና መልስ ክፍለጊዜ ይኖራል:: ይሳተፉ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ያስተላልፉ:: የሚኖረን የzoom ሊንክ ቦታ ውስን ስለሚሆን እና ለመሳተፍ እንዲረዳዎ ኖትፍኬሽን እንድንልክሎት ከፈለጉ ከስር ባለው Learn more በሚለው ተጠቅመው ኢሜል አድራሻዎት ያኑሩ::
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Dallas, TX
75048