Warka Times

Warka Times

Share

The Warka Times is a multi-platform global online media service where credibility is a priority. The infotainment presented on Warka Times comes from a wide variety of sources. Warka Times is not affiliated with any political or religious groups. We are professionally guided to provide you non-partial and morally responsible contents.

Photos from Warka Times's post 05/11/2024

ጄነራል ገብረመድሃን ፍቃዱ (ወዲ ነጮ) በሰሜን እዝ ጥቃት የመከላከያ ሰራዊት የመገናኛ ስርአት እንዲቋረጥ በማረግ ለሰራዊቱ መመታት ጉልህ ድርሻ እንደነበረው መንግስት በተደጋጋሚ በሚዲያዎቹ በመግለፅ በወህኒ አቆይቶት በኋላም ላይ ጭጭ ያደረገው ብልፅግና አሁን ደሞ ለፌዝ ይመስል በዛሬው እለት ባለ 4 መኝታ አፓርትመንት ለወዲ ነጮ በስሙ እንደሸለመው ምንጮች አረጋግጠዋል።

ብል*ግና መንደር ሼም የሚባል ነገር ኖሮ አያውቅም።

በነገራችን ላይ ከጥቅምት 24 ቀደም ብሎ በነበሩ ጊዜያት በመከላከያ ከነበሩ የትግርኛ ተናጋሪ ጄኔራሎች መካከል ወዲ ነጮ በሠራዊቱ ተወዳጅ ከነበሩ ጥቂቶች መሃል እንደነበር ይነገራል። የእሱ ያን ያህል ባይገርምም ነገር ግን ከጥቅምት 24 እስከዚህ ሰአት ድረስ ከመንግሥት በተቃራኒ ቆመው ሲዋጉ የቆዩና አሁንም TDF የሚባለውን ሃይል እየመሩ የሚገኙ ከጄኔራል እስከ መቶ አለቃ ማዕረግ ያላቸው አዋጊዎች በዛሬው እለት ከ4 መኝታ እስከ 1 መኝታ አፓርትመንት ከመከላከያ ተበርክቶላቸዋል። ከኤርትራ እና አማራ ለታሰበው ውጊያ ቀብድ ይሆናል 😊

ይህ በእንዲህ እንዳለ በሰሜኑ ጦርነት የተሰው ከፍተኛ የመከላከያ አዋጊዎችን ጨምሮ በርካቶች ቤተሰቦቻቸው ከመከላከያ ካምፕ ጭምር ተባርረው በየመንገዱ በልመና ላይ የተሰማሩ በርካቶች ናቸው።

ጦቢያ ውለታ ከፋይ ነች አይደል?!

በህይወት ያላችሁ የመከላከያ አባላት ከዚህ ትምህርት ውሰዱ።

ወዲ ነጮን በተመለከተ… ያው ሙት አይወቅስም ብለን ፋይል ዘግተናል።

12/04/2022

ውድ የገፅ ተከታዮቻችን፦

እዚህ መግለፅ በማያስፈልጉ ምክንያቶች የፌስቡክ ገፃችን ከዛሬ አንስቶ ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ ሆኖ የሚቆይ መሆኑን እየገለፅን የቴሌግራም ቻናላችን ግን በተለመደው መልኩ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን።

ዋርካ ኤዲቶሪያል

የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ያገኙታል 👇
https://t.me/warkatimesofficial

ቸር እንክረም! 🙏

Want your business to be the top-listed Media Company in Baltimore?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


1219 Riverside Avenue
Baltimore, MD
21230