Abugida

Abugida

Share

04/09/2023

የአብይ አኢትዮጵያ የት ደረሰች?

01/06/2023

🌹ተወለደ ጌታ ከእናቱ ከድንግል ማርያም 🌹
🕯️ ✝️⛪✝️ 🕯️
🌹 ተወለደ ጌታ ቤዛ ኩሉ ለአለም ተወለደ አምላክ🌹
🌹 ከድንግል ማርያም ☝️🙇 ያለም ብርሃን የሆነው 🌹
🌹 የድንግል ልጅ ☝️ ለጨለመባችሁ ብርሃን ሆናችሁ🌹

🌹 ተስፋ ለሌላችሁ ተስፋ ሆናችሁ ➕ድንግልም 🌹🌹
🌹 ፈጣሪዋን ፈጠረችሁ በመጠቅለያም ጠቀለለችሁ 🌹🌹ስሙንም አማኑኤል አለችው☜🙇 ♥️♥️♥️🌹

✝️ አይሁዶች ክርስቶስን ሲሸጡ ለ ስልጣን አይደለም✝️
➕ ለ ገንዘብ ብለው ነበር☜ እየሱስ ክርስቶስን☝️⬅️
📚ያለም ብርሃን ያለም ቤዛን ☝️ የወለደችሁ ቅድስት⬅️
💠 ድንግል ማርያምን እናት እነቷን አማላጅነቷን ⬅️
↔️የካዱ ☜ እነሱም ኢየሱስ ክርስቶስን አይውቁትም ☝️
📚 ህዝቤሆይ ንቃ በስሜም ይመጣሉና ☜ማቲ (፰)
💠
📚 የክርስቶስ ልደት ሲነሳ የእናቱ የቅድስት ድንግል ማርያም ስም ፍጥረታት ሁሉ ያመሰግናታል 🙏
📚ተወለደ ቤዛ ሁሉ አለም ከማርያም ተወለደ ያለም ብርሃን መድኃኒት አለም ከማርያም 🙇🕯️🕊️
🌹 ሠላም ሰፈነ በምድራችን ተወለደ ጌታችን 🙇🕯️🕯️
✝️ ክብር ለእመቤታችን ለክርስቶስ እናት ክብር ለአለም ቤዛ ለ አማኑኤል ለእናትና ልጁ ይሁን 🙇🕯️🕯️✝️✝️

🙏 ሠላም በኢትዮጵያ ይስፈን ፍቅር በህዝባችን ይብዛ 🙏
🌹🕊️🌹🕊️🌹

🙏የሠላም የደስታ በዓል ይሁንልን አሜን 🙏

ምርጥ መጣጥፎች

03/01/2021

አዲስ አበባ ውሰጥ ደንብ አስከባሪ ተብየዎች ህዝቡን በጉቦ አስመርረውታል:
መንግሥት የከፈተው ሌላው የገቢ ምንጭ
መሆኑ ነው::

Want your university to be the top-listed University in Alexandria?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Alexandria, VA