Sabawi Films
Welcome To Sabawi Films ሳባዊ ፊልምስ! Sabawi Films ሳባዊ ፊልምስ brings you the best in films, drama, movies, and comedy! 🎬😂 We create and publish entertaining content on YouTube and Facebook, delivering high-quality storytelling that keeps you engaged. Follow us for nonstop entertainment! #SabawiFilms #EthiopianCinema #HabeshaCinema #HabeshaDrama
28/05/2026
Ethiopian TikTok Stars Adonay and Janiy Announce Breakup Amid Rising International Media Ventures
In a development that has captured the attention of millions across the Ethiopian social media landscape, high-profile TikTok creators Adonay and Janiy, whose real name is Semegn Gebru, have officially announced the end of their relationship. The couple, celebrated for their viral content and collaborative chemistry, confirmed their split through separate public statements on their respective digital platforms.
Read The Full Story 👇👇👇
https://kulu-media.com/adonay-and-jani-breakup-tiktok-ethiopia/
Sabawi Films
TikTok Stars Adonay and Janiy Breakup Amid Dylan Page Ethiopia Tour | Kulu Media Ethiopian TikTok stars Adonay and Janiy announce their official breakup. Read the details of their split amid Adonay's recent international media tour with Dylan Page.
They thought that he is janitor, but it ends unexpectedly.
16/05/2026
50 ሲባዛ በ 0 ሲደመር 50 ውጤቱ ስንት ነው? 50 x 0 + 50 = ?
#ሼር እያደረጋችሁ ወደ Comments👇
16/05/2026
የአባት ዕድሜ 45 ሲሆን የልጁ ዕድሜ ደግሞ 15 ነው። ከስንት ዓመት በኋላ ነው የአባቱ ዕድሜ የልጁን እጥፍ (ሁለት እጥፍ) የሚሆነው?
Sabawi Films
Sometimes, regret never gets things back, but left you in pain 😢
The father’s answer changed everything.🥰
03/05/2026
ሼር
በዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ዜጋ ላይ ስርቆት የፈጸሙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 25 ቀን 2018 ዓ.ም (አዲስ ፖሊስ)፦ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አንድ የውጭ ሀገር ዜጋ ላይ የማዋከብ ስርቆት የፈጸሙ ሁለት ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ክትትል ከነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር ዋሉ። ወንጀሉ የተፈጸመው ሚያዝያ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በክፍለ ከተማው ወረዳ 1 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አካባቢ መሆኑ ተገልጿል።
የዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ዜግነት ያላቸው ግለሰብ ኢብራሂም ሀሰን በአካባቢው ከሚገኝ ሱፐር ማርኬት ግብይት ፈጽመው ወደ አረፉበት ሐያት ሪጀንሲ ሆቴል በመጓዝ ላይ ሳሉ ነበር ጥቃቱ የደረሰባቸው። አብዲ ሀሰን እና ቃልዓብ ወርቁ የተባሉት ተጠርጣሪዎች ግለሰቡን በግራና በቀኝ በመክበብ "ሄድ ፎን ግዛን" በሚል ሰበብ ሲያዋክቧቸው መቆየታቸውን ፖሊስ አስታውቋል። በዚህ መሃል አንደኛው ተጠርጣሪ የግል ተበዳዩን ኪስ በመጎልጎል ግምቱ 200 ሺህ ብር የሚገመት "አይፎን 15 ፕሮ ማክስ" ስልክ በመስረቅ ከአካባቢው መሰወራቸውን የባምቢስ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ገልጿል።
የደረሰውን ጥቆማ ተከትሎ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ባከናወነው ፈጣን ክትትል እና የምርመራ ስራ ሁለቱንም ተጠርጣሪዎች በሰዓታት ልዩነት ውስጥ ከነሰረቁት ስልክ እጅ ከፍንጅ መያዝ ተችሏል። ፖሊስ እንደገለጸው፣ የክትትል ስራው ውጤታማ መሆን የቻለው የደረሰውን አቤቱታ መነሻ በማድረግ በተዘረጋ የተቀናጀ የጸጥታ መረብ ነው።
ራስን ባልተገባ መንገድ ለማበልጸግ መሰል የወንጀል ድርጊት ውስጥ የሚሰማሩ አካላት ከፖሊስ አይን እና ከህግ ተጠያቂነት እንደማያመልጡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አሳስቧል። ህብረተሰቡም መሰል ድርጊቶች ሲያጋጥሙት ለጸጥታ አካላት ጥቆማ በመስጠት ትብብሩን እንዲቀጥል ጥሪ ቀርቧል።
Sabawi Films ሳባዊ ፊልምስ
🌴🌴🌴
25/03/2026
Just like a shadow that walks beside you in the light but fades when the sun shifts, life brings moments and people that feel permanent, yet quietly slip away when time changes. What remains is not the shadow, but the memory of having walked in the light
ጠቅላላ ዕውቀት:
🤔
አንድ ሰው ጃንጥላም ሆነ ኮፍያ ሳይዝ በከባድ ዝናብ ውስጥ እየሄደ ነው። ልብሱ በስብሷል፣ ነገር ግን ከራሱ ላይ አንዲትም ፀጉር አልረጠበችም። እንዴት?
በሩጫ ውድድር ላይ ብትሆን እና ሁለተኛ ደረጃ ላይ ያለውን ሰው ብትቀድመው፣ አሁን ስንተኛ ደረጃ ላይ ነህ?🤔
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Istanbul
34700