Bekre

Bekre

Share

13/07/2020

ሀገሩን የሚወድ እናቱን የሚወድ ቤተሰቡን የሚወድ ጎረቤቱን የሚወድ ካለ እስኪ ለጠቅላይ ሚንስተራችን ድምጽ ወጡ
#ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚመጣ ካለ መጀመሪያ እኛን ያፋርስ # ኢትዮጵያ መቸም አፈርስም በሲምቶና ባሸዋ የተሰራች አትምሰላቹ

19/05/2020

** ቢዝነስ ስትሰራ፤

• እግርህን የአልጋህ ጫፍ ድረስ ብቻ ዘርጋ

• ቢዝነስ በብድር አትጀምር

• 100% አግኝ 20% ቆጥብ 20% በዛዉ ቢዝነስ ላይ ገንዘብህን አፍስ፣10% ለተቸገሩ ስጥ፣የቀረዉን 50% ኑሮህን ምራበት

• እቃ ከሚያቀርቡልህ ሰዎች ጋር በዋጋ ተስማማ፡፡ የነሱን የመጨረሻ ዋጋ ሲነግሩህ 100% እንደምትከፍላቸዉ ነግረህ ለስራ ማስኬጃና ለጥቃቅን አቅርቦቶች እንዲቀንሱልህ እንደገና ተደራደር፡፡ እዛ ላይ ነዉ ገንዘብ የምታገኘዉ፡፡

• ትርፍህን በእጅህ አስገብተህ ባንክ እስካላስገባህ ድረስ “የጀመርኩት ቢዝነስ እንደሚያዋጣኝ አልጠራጠርም!” ብለህ በፍፁም አትደምድም

• የተነሳህበትን በምንም ተአምር አትርሳ፡፡ ልክ ስራ በጀመርክበት ጊዜ እንደነበረህ አይነት ቀላል ኑሮ ኑር፡፡

• ከተሳካልህ በኋላ ልታሻሽል የሚገባህ ነገር ቢኖር የቢዝነስህ ሁኔታ፣ ትምህርትህ፣ የጤንነትህ ሁኔታና የቤተሰቦችህ ጉዳይ ናቸዉ፡፡ ነገሮችን በቀላል አይን አይተህ ፈታ በል፡፡

09/05/2020

እባካቹ ሀብት ያላቹ በሀብታቹ ተጠቀሙበት ለናተው ብዬ ነው. (Please let me say that I am for the benefit of the wealthy)!!!!!

Want your business to be the top-listed Engineering Company in Riyadh?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Riyadh
NO