Get dem

Get dem

Share

Photos from Ali Amin's post 05/11/2022
27/09/2022

አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ በማረፉ የተሰማኝ ኀዘን ከባድ ነው። ለሀገሩ በአጭር እድሜው ብዙ የሠራ ከያኒ ነው። ሀገር በተደፈረች ጊዜ ሕመሙን እየቻለ ግንባር ተገኝቶ ሠራዊቱን አጀግኗል። ሠልጣኞችን አበርትቷል። ነፍሱ በሰላም ትረፍ።

08/09/2022

ንግስት ኤልሳቤጥ በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ተሰናበቱ

በአለም ላይ በሀብታቸው እጅግ ከሚታወቁት ቤተሰቦች መካከል

የእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ይጠቀሳሉ

ለ70 ዓመታት በንግስና የኖሩት ንግስት ኤልሳቤጥ ዛሬ በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተሰናብተዋ።

27/06/2022

ከነገ ዛሬ ድኖልኝ እናቴ ብሎ ይጠራኛል ብላ የደከመች እናት ሞት አሸነፋት !!

አላህ ሰብር ይስጥሽ እሱንም ቀብሩን ኑር ያድርገው ጀዛሽን ድካምሽን በዱንያም በሃይራም ይክፈልሽ !!
"ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት" የአላህም ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን !!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Riyadh?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Culinary Team

Attire

Website

Address


Riyadh