Eri-Sound

Eri-Sound

Condividi

We’re proud of how far we’ve come, yet remain committed to performing even better. Our collections are carefully selected. Delivery options and payment methods generous and flexible. Browse through our product gallery and experience shopping with john simon online shop for yourself. Please don’t hesitate to contact us with questions, comments or suggestions.

Photos from Eri-Sound's post 09/06/2025

"ግማሹን ከወሰድክ በቂ ነው፤ ቀሪውን ግማሽ ግን መልስላት"

አቶ መለስ ዜናዊ
--------
ጀግናዋ አትሌት ደራርቱ ቱሉ ከቀድሞ ባሏ የፍቺ ውዝግብ ጋር ተያይዞ የቀድሞ ባሏ ንብረቷን በሙሉ ወስዶ ባዶ አስቀራት።

ደራርቱም ችግር ላይ ወደቀች። ደራርቱ መለስ ዜናዊ ድረስልኝ አላለችም።

መለስ ግን ቀድሞ ስለጉዳዩ ሰምቶ ደወለላት። መለስ ነኝ ቢሮ ፈልግሻለሁ ነይ ተባለች። የገጠማትን ችግር እንድትነግረው ጠየቃት።

ደራርቱም አፍራ ባሌ በደለኝ ከማለት ተቆጠበች። ሆኖም መለስ ነገሩን ባለፈው ሳምንት እንደሰማና ዝርዝሩን እንዲያስረዳት ጠየቃት።

~ ከዛም ለደራርቱ ባል ተደወለ። "መለስ ነኝ። ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ነኝ። ባሏ ስልኩን ደንግጦ ጣለ። ስልኩ በድጋሜ ተደወለ። መለስ ነኝ ተረጋጋ።

ከደራርቱ ጋራ የገጠማችሁን ችግር ለመወያየት ፈልጌ ነው። በሰላም ተወያይታችሁ ብትፈቱት ይሻላል። ዞሮ ዞሮ በፍርድ ቤትምም 50/50 ስለሚደርሳችሁ ግማሹን ብትመልስላት ጥሩ ነው። ቢሮ ና እፈልገሃለሁ። ሰው እልክለሃለሁ።"
~ የደራርቱ ባል "አረ ሁሉንም ትውሰድ: አሁኑኑ እመለስላታለሁ። እኔኮ ተናድጄ ስለተጣላን ብዬ እንጂ..."

መለስ ዜናዊ "አይ ሙሉ አይሆንም። ግማሹ ላንተም ይገባሃል። ግማሹን ግን መልስላት። ያላንተ ድጋፍም ይሀ አይመጣም ነበር። ለማንኛውም ቢሮ ና: እንወያይበታለን" ተባለ። ያለ አንዲት መኪና ሁሉንም ንብረት መለሰልኝ። መለስ ዜናዊ ሁሌም ለወገኑ ለህዝቡ የኖረ ነው።

ደራርቱ የመለስ ዜናዊ ቀብር ስነ-ስርዓት ላይ ለETV የተናገረችው

01/06/2025
Vuoi che la tua figura pubblica sia il Figura Pubblica più quotato a Milan?
Clicca qui per richiedere la tua inserzione sponsorizzata.

Sito Web

Indirizzo


Milan