Humanity First
humanity first is amid to discuss and stand for humanity and we will have common understand about humanity.we shall work together for humanity without any gaps,deference and color.
#humanrace is the only race in human_being.
ህዝቡን የሚዘርፍ ህጋዊ ህዝባዊ ድርጅት ETHIO TELECOM
ዝርፊያ ህጋዊ ዘረፋ
እያነቡ እስክስታ.... ምን ይሻላል ⁉️
የቴሌ ጭማሪ ህዝቡን ግራ አጋብቶታል። በዚ ኑሮ ላይ በአንዴ ይሄንን ሁሉ ብር መጨመር አግባብ ነው ወይ ትላላችው ???
✦ ወርሃዊ ያልተገደበ ከ1300 ብር ወደ 2375ብር
✦ አመታዊ ያለተገደበ ከ 10,000 ብር ወደ 14,000 ብር ገብቷል።
✦ ዴይሊ 63 ብር የነበረው 85 ብር ገብቷል
ብቻ ባጠቃላይ የ23% ጭማሪ አርጓል... 😢
Cliquez ici pour réclamer votre Listage Commercial.
Site Web
Adresse
Paris