Elsaye Computer Solution and Accessories

Elsaye Computer Solution and Accessories

Share

OmniTech Center for AI & Computing is dedicated to advancing artificial intelligence, data science, and modern computing technologies through innovation, research, and real-world applications.

07/05/2026

Difference between CNN and RNN

05/07/2023

data storage measurements

28/01/2023

የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት
ከብዙ መፍትሔዎች ሁለቱን እንይ

- የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ወይም "isee password Windows password Recovery pro"ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን isee password windows password recovery pro የሚለውን ገዝታችሁ ነዉ የምታገኙት ።

- በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ:-

- ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡

#1. መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናለን

#2. ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡

#3. ፍላሹን /ሲዲውን ኮምፒዩተሩ ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ መነሳት ሲጀምር F12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) በተደጋጋሚ መንካት፡፡

#4. “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡

#5. ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡

#6. ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡

#7. “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡

#8. “Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡

#9. መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡

#10. ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል።

01/08/2018

New computer accessories in our shop:- RAM, HARD DISK, CMOS BATTERY, POWER SUPPLY, LAPTOP SCREEN, BATTERY AND OTHERS.

Want your school to be the top-listed School/college in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Wolaita
Sodo
138