Jtvet

Jtvet

Share

31/03/2020

የኮሮናን ስርጭት ለመግታት የየበኩላችን ድርሻ እንወጣ

Photos 20/10/2018
06/10/2018

የ2011 መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ
***************************
የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ በየዓመቱ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተፈታኞች መካከል የሥራ ገበያውን መሰረት በማድረግ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት መቀበያ መስፈርት የሚያወጣ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም በአገሪቱ ያለውን የኢንዱስትሪ የሰው ሃይል አሰላለፍ መነሻ በማድረግ በ2011 የትምህርት ዘመን በቴክኒክና ሙያ ተቋማት በሚሰጡት የተለያዩ የሙያ መስኮች እና ደረጃዎች ከታች በቀረበው ሰንጠረዥ መሰረት መቀበያ መስፈርቱን አዘጋጅቷል፡፡

በዚህም መሰረት በትምህርት ዘመኑ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱት መካከል 725 ሺህ 652 የሚሆኑት ወደ ቴክኒክና ሙያ ተቋማት በመደበኛው ዘርፍ የሚገቡ ይሆናል፡፡

ከዚህም ውስጥ 230 ሺህ 828 ሴቶች ሲሆኑ ከላይ የተጠቀሰው አሀዝም በመምህራን ኮሌጅ እንዲሁም በፖሊስና መከላከያ ማሰልጠኛ ተቋማት የሚገቡትን አያካትትም፡፡

14/07/2018

wow sheger zara

Want your school to be the top-listed School/college in Jimma?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Adiss Abeba
Jimma
6022