SCES DMT

SCES DMT

Share

17/09/2018

Today we made peaceful hand overing and exchange of ministry with prayer one to other. Glory to God.
ዛሬ አንዳችን ለሌላው በመጸለይ ርክክብና የቢሮ ልዉዉጥ አድርገናል፡፡ ክብርና ልዕልና ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡

06/09/2018

በዚህ ገጽ ከአሁን በኀላ ሲኖዶሱ እና በሲኖዶሱ የታቀፉ ሰበካዎች እና ማህበረ ምዕመናን የሚከናወኑ ጎላ ጎላ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ይፋ ይደረጋሉ ፡፡ ስለሆነም የሚገለጹ ነገሮች ለእምነት እና ለመተናነጽ ስለሚጠቅሙ ለሌሎች በማሰራጨት እንድታገለግሉ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ፡፡
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን መካነየሱስ ማዕከላዊ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ የወንጌል ተልዕኮ እና ቲኦሎጊ መምርያ (ወተቲመ)

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Hawassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Hawassa