TEMU Computer Solution
17/12/2019
"ፍቅርን ብዬ እንጂ እንደዚ መኖሬ
ብዙ አጠፋ ነበር በበፊቱ ጅምሬ"
ብዙ ደርሶብና ብዙም አድርሰናል፡፡ አንድ ሁለት እያልን እዚህ ደርሰናል፡፡ በዚህ ሁሉ ውስጥ ፍቅር ነበር፡፡ በእያንዳንዱ እርምጃ ፍቅርን ካልያዝን ምንም ያህል መጓዝ አንችልም፡፡
ብዙ አልፏል ሁሉም መሆን የነበረበት መደረግ የሌለበትም ሁሉም ግዜውን ጠብቆ አልፏል፡፡ ባለፈው ታሪካችን ውስጥ ብዙ አጥፍተናል ብዙም አልምተናል፡፡ በሁሉም ውስጥ ግን አነሰም በዛም ፍቅር ነበር፡፡
ነገን የተሻለ ሚሆነው ፍቅር ሲኖር ብቻ ነው! ስለ ፍቅር እንኑር!
Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Hawassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Address
Hawassa