Uplifting
we help and work with our clients to have strong and positive perception of your company and it's products or ser
06/04/2023
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ወንድማማቾች የውበት ሳሎን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር የፈልጋ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ፈላጊዎች እንድታመለከቱ ይጋበዛል
1. የስራ መደብ መጠሪያ ፡ የሴት ፀጉር ባለሙያ
• በዛት…… 2
• ጾታ………አይለይም
• የትምህርት ደረጃ………. ቢያንስ 10ኛ የጨረሰ/ች
2. የስራ መደብ መጠሪያ ፡ ካሸር እና እንግዳ ተቀባይ
• በዛት…… 1
• ጾታ………ሴት
• የትምህርት ደረጃ………. ቢያንስ 10ኛ የጨረሰ/ች
3. የስራ መደብ መጠሪያ ፡ የሻምፖ ባለሙያ (የፀጉር እጥበት)
• በዛት…… 1
• ጾታ………ሴት
• የትምህርት ደረጃ………. ቢያንስ 10ኛ የጨረሰ/ች
4. የስራ መደብ መጠሪያ ፡ የጥፍር እና ፋሺያል ባለሙያ
• በዛት…… 1
• ጾታ………ሴት
• የትምህርት ደረጃ………. ቢያንስ 10ኛ የጨረሰ/ች
ማሳሰቢያ
የምዝገባው ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 28/07/2015 ዓ/ም ጀምሮ ለ 5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ይሆናል
የምዝገባ ቦታ ደሴ መናፈሻ አልማ ህንፃ ንግድ ባንክ አጠገብ ወንድማማቾች የውበት ሳሎን ቀርበው በአካል የመዝገቡ እንዲሁም በስልክ ቁጥር+251973247312 ደውለው ይመዝገቡ
25/01/2023
⭐️ለውጭ አገር የስራ እድል ፈላጊዎች መልካም ዜና⭐️
ዞብል የጉዞ ወኪል ሮማኒያ እና ቼክ-ሪፐበሊክ የስራ ቪዛ እንድታገኙ ያደርጋል
ከ750 -1200 ዩሮ ወርሃዊ ደመወዝ ያቸውን ስራዎች ተዘጋጅተዋል
ከታች ባልው ሊንክ ብቻ ትክክለኛውን መረጃ ያግኙ
👉 https://www.facebook.com/httphQ1ZmZkZOBL?mibextid=ZbWKwL
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Dessie
Dessie
1000