Basic Medical Info

Basic Medical Info

Share

Ethio Health (ኢትዮ ጤና) 23/05/2022

ማንጎ ማታ መብላት?
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏህ፡
➡'ማንጎ የበረሃ ፍራፍሬዎች ንጉስ' ይባላል
➡ በማታ ማንጎ ሲበላ
1ኛ ከፍተኛ ፋይበር ስላለው ለአንጀትና ጨጓራ ስራ፣ የምግብ ሂደትን በማፋጠን እና መርዛማ ነገሮችን በማስወገድ ወደር የለውም።
2ኛ ሰውነታችን የሚፈልገውን ንጥረ ነገሮች ይተካል። ከፍተኛ ቫይታሚን ሲ እና ሌሎችም አሉት
➡ ❗️ነገር ግን ማንጎ በጣም ጣፋጭ ስለሆነ ከፍተኛ ስኳር አለው። በማታ ሲበላ በቀላሉ ስኳሩ ወደ ስብ ስለሚቀየር ስብ ይጠራቀምና ቦርጭ ይሆናል።
👉 ማንጎን ማታ መመገብን ማስወገድ አለብን።
👉 እስከ እኩለ ቀን ከበላነው ግን ስራ ላይ ስለሆንን ስኳሩ ወደ ሀይልና ሙቀት እንጅ ወደ ስብ አይቀየርም።

Ethio Health (ኢትዮ ጤና) በሽታን ማወቅ የህክምና 50% ነው። ለጤናዎ የሚሆነዎትን መረጃ በቀላሉ ይከታተሉ።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Dessie?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Jigjiga
Dessie