Beyene B.
11/03/2026
የሀገሪቱ ታላቅ የጦር መሪ የሆኑት ሌ/ጀኔራል አስራት ዶኖየሮ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነዉ በክቡር ጠቅላይ ሚንስተር ዶክተር አብይ አህመድ ተሹመዋል። መልካም የስራ ዘመን!!
09/02/2026
ዛሬ በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ የፅልቤ አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ! 🌾
የክልላችን ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በተገኙበት፣ በዛሬው ዕለት የፅልቤ አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክትን መርቀን ለአገልግሎት አብቅተናል።
ለፕሮጀክቱ ግንባታ ከ45 ሚሊዮን 286 ሺህ ብር በላይ ከክልሉመንግስት ወጪ የተደረገ ሲሆን፣ የ100 ሄክታር መሬት የማልማት አቅም አለው። ይህ ፕሮጀክት ከ550 በላይ የቤተሰብ አባላትን ተጠቃሚ የሚያደርግ ከመሆኑም በላይ፣ አርሶ አደሩ የዝናብ ወቅትን ሳይጠብቅ ዓመቱን ሙሉ እንዲያመርትና የምግብ ዋስትናን እንዲያረጋግጥ ትልቅ አቅም ይፈጥራል።
የልማት ጉዟችን ይቀጥላል! 🇪🇹✨
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Bonga?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Bonga