Kidane kifle
01/05/2026
#ህገ-ወጥ የታሪፍ_ጭማሬን_ለመከላከል_ማህበረሰቡ_ጥቆማ_እንዲሰጥ _የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጥሪ_ቀረበ።
ቦንጋ _ሚያዚያ 23/2018ዓ,ም
ህገ -ወጥ ታሪፍ ጭማሪን ለመከላከልና የተጓዦችን መብት ለማስጠበቅ ህብረተሰቡ ከትራንስፖርት ታሪፍ ጋር የተያያዙ ህገ-ወጥ ድርጊቶችን ለመከላከል በስልክ ጥቆማ እንዲያቀርብ የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ትራፊክ አደጋ መከላከልና ፍሰት ቁጥጥር ሃላፊ ኢ/ር ተማም አህመድ ገልጿል።
ህብረተሰቡ በቦንጋ አካባቢ የሚፈጸሙ ህገወጥ የታሪፍ ጭማሪዎችን፣ የተሳፋሪዎች እንግልትን እና ሌሎች ከመጓጓዣ አገልግሎት ጋር የተያያዙ ችግሮችን ህጋዊ ሥርዓት እንዲከበር የድርሻውን እንዲወጣ ተጠይቋል።
📞 ማህበረሰቡ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች ጥቆማ እንዲሰጥ እንገልፃለን።
➥ ዋና ፖሊሰ ጣቢያ ስልክ ቁጥር
0473310065
➥የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ትራፊክ ፖሊስ አባላት ስልክ ቁጥር ፡-
0911821862
0917475621
0949558039
0917476949
0904073949
0912337604
0961797932
0921533909
0984319405
0910385021
0963398954
0925163060
0917411536
0913699010
0961169608
በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል መረጃ እና ጥቆማ መስጠት ይቻላሉ።
የቦንጋ ከተማ አሰተዳደር ፖሊሰ ትራፊክ አደጋ መከላከልና ፍሰት ቁጥጥር ማስተባበሪያ የሚቀርቡ ጥቆማዎች በሚስጥር እንደሚያዙ እና በተሰጠው መረጃ መሰረት ፈጣን የቁጥጥርና የህግ እርምጃ እንደሚወሰድ ገልጿል።
መረጃው፦ቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ የህዝብ ግኑኝነት ስራ ሂደትነው።
25/01/2026
ቅን ወንድማችን ወጣት ሙሉቀን መኮንን ከቦንጋ ለህፃን ምንተስኖትላ ቆጭቶ እየተደረገ ላለው ህክምና ለምንተስኖት በተከፈተው አካውንት 500 ገቢ አድርገዋል።
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን !!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር ፦1000731379134
አሰፋ፤ ቆጭቶ እና ሲሳይ ከበደ የባንክ ሂሳብ ባለቤት ሥም ነው።
ስለረዳችሁ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው🙏
13/10/2025
ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጲያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሃሳብ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ኹነቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡
በኹነቱ ላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙርም ይዘመራል፡፡ መዝሙሩን እያስታወስናችሁ ለሀገራችን ክብር በጋራ እንቁም እንላለን፡፡
የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር
የዜግነት ክብር በኢትዮጵያችን ፀንቶ
ታየ ሕዝባዊነት ዳር እስከዳር በርቶ
ለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነፃነት
በእኩልነት በፍቅር ቆመናል በአንድነት
መሰረተ ፅኑ ሰብዕናን ያልሻርን
ህዝቦች ነን ለስራ በሥራ የኖርን
ድንቅ የባህል መድረክ ያኩሪ ቅርስ ባለቤት
የተፈጥሮ ፀጋ የጀግና ህዝብ እናት
እንጠብቅሻለን አለብን አደራ
ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Bonga