DOLI Academy
23/08/2025
ዉድ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ።
ትምህርት ቤታችን ዶሊ አካዳሚ የ 1ኛ ደረጃ ትምህርት የማስተማር ዕዉቅና ማግኘታችንን እያበሰርን
ከKG እስከ 1ኛ ክፍል ምዝገባ ጀምረናል
እኛን ምን ለየት ያረገናል
-የሀገራችንን የት/ት ስርዐት ከ ኢንተርናሽናል ት/ት ቤት ማስተማሪያ ዘዴዎች ጋር በማዋሀድ ማስተማራችን
-በ 1ክፍል እስከ 25 ተማሪ ብቻ የምናስተምር መሆኑ
-ልምድ ባላቸዉ የትምህርት ባለሞያዎች የተቋቋመ እና የሚመራ መሆኑ
-የተማሪዎቻችን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ እንዲያድግ ትኩረት ሰጥተን መስራታችን
ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድመዉ ያስመዝግቡ
አድራሻችን:- በአዲሱ አስፓልት ከ አማኑኤል ቤ/ክ ወረድ ብሎ
ያገኙናል።
ስ.ቁ :- 0912116272 ይደውሉ
05/10/2022
Happy teachers day
Want your school to be the top-listed School/college in Bonga?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Bonga