Tana Computer Solutions

Tana Computer Solutions

Share

መነሻ - EthioHakimBet 09/08/2018

Here are some of our recent web development projects.
1.www.ethiohakimbet.com
2.www.ethiopiatours.pro

መነሻ - EthioHakimBet

01/03/2017

ስማርት ስልኮቻችንን የኢንተርኔት አገልግሎት ከሌላ ስልክ ጋር ሼር አድርገን እንዴት መጠቀም እንችላለን
1.Setting
2.More Setting
3.Tethering and Portable hotspot
በዚህ ስቴፕ ስር


የሚሉ ምርጫዎችን እናገኛለን

ይሄን የምንጠቀመው የስልካችንን የኢንተርኔት አገልግሎት ከሌላ ስልክ ጋር ሼር ለማረግ ነው።
በሌላ አገላለፅ በአንድ ስልክ ከ5 በላይ ስልኮች/ላፕቶፓች ኢንተርኔት መጠቀም ያስችላል።
ይህን እንዴት መጠቀም እንችላለን?
፦መልስ
የሚለው ስንነካ ከላይ በኩል On/Off ስዊች አለ እሱን ስንነካው On/Off አረንጓዴ ሲሆን On ሆኗል ማለት ከዛ ከታች በኩል እና የሚል እናገኛለን
ኢንተርኔት ሼር እንዲያደርጉ የምንፈልገው ስልኮች/ላፕቶፓች መምረጫ ነው።
ይህን ደሞ የምንጠቀመው የWifi ስሙን እና Password የምንሰጥበት መንገድ ነው የWifi ስሙን የምንሞላው የሚለው ላይ ነው Password ደሞ የሚለው ላይ የሚለውን በመምረጥ Password መሙላት እንችላለን።

ይህ የሚጠቅመን Wifi የማይቀበሉ ለምሳሌ፦አብዛኛው Desktop ኮንፒዩተሮች Wifi የላቸውም ስለዚህ ከስልካችን ጋር ኢንተርኔት ሼር እንዲያረግ የሚያስችል መንገድ ነው መጀመሪያ በUSB Data Cable ኮንፒዩተሩንና ስልካችንን እናገናኛለን ከዛ ስልካችን ላይ የሚለውን ስንነካ ሳጥኗ ውስጥ የራይት ምልክት ይሰጠናል ከዛ መጠቀም እንችላለን።

ይህ የሚጠቅመን Wifi የማይቀበሉ ስልኮችን በBluetooth ኢንተርኔት ሼር የምናረግበት መንገድ ነው የሚለውን ስንነካ ሳጥኗ ውስጥ የራይት ምልክት ይሰጠናል ከዛ ሌላኛው ስልክ ላይ በBluetooth ኮኔክት በማድረግ መጠቀም እንችላለን።
ለበለጠ መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ሼር ያድርጉት.

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Bahir Dar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Bahir Dar