Mule Hayeso

Mule Hayeso

Share

02/09/2024

እኔ የገረመኝ ነገር ቢኖር ( my I am focus🇪🇹👈
አንድ እንዴ ኢትዮጵያዊ
ግብፅ በየ ጉዜሁ ምታለቅሶሁ ጉዳዕ ማሳጠር ፈልጋለሎ
ለ አባይ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዋጋ ከፍሎቤታል
ደግሞ ግብፅ ቤአባይ (እያረሰቸ, አባይ እየጠጣች)
መልሳ ለ ኢትዮጵያ ጠላት ከሆነች
ያንን ፈሳሽ እራሱ አታገኝም በቂርቡ
እኛ ኢትዮጵያዊን ብቻ አንድ ልብ አንድ ሃሳብ እንተባቤር ፈጣሪ ህዝቦቹና ሀገራችን ይጠብቅ
ከቻላችሁ ምቀኝነት ቶሁ
» ቶንኮል ቶሁ
ሀገሬ ምን አረገችኝ ማለት ቶሁና
ለ ሀገሬ ምን አረኩ በል እንበል
እናትና ሀገር ማትቀየር ዉድ ናትና
ሀሳወ ሀሳዋችሁ ይሁን አሜን 🇪🇹🎇🏃‍♂️

18/08/2024
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Awassa