Tabb Hadiyicho

Tabb Hadiyicho

Share

15/06/2024

✍🏻ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድምና እህቶቼ እንኳን ለ1445ኛው ለኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ!
✍🏻በዓሉ የሰላም፡
✍🏻የጤና፡
✍🏻የፍቅርናየመተሳሰብ
👉እንዲሁም ከመቼውም ጊዜ በላይ አብሮነታችንን የሚናጠናክርበት እንዲሆን ምኞቴ ነው!!
ዒድ ሙባረክ!

17/09/2019

hadiyya mateeyyommina Banxxonaa!!

Photos from Tabb Hadiyicho's post 10/03/2019

እንኳን የኛ የምንለው መሬት የኛ የምንለው ነብስ እንኳን የለንም !

ተስፋ ከመቅፅበት በላስቲክ ሲቋጠር ፣እቅድ ከአካል ጋር ሲፈርስ ፣የመኖር ጉጉት በአንድ አፍታ ሲተን ህይወት እንዲህ ነች እንኳን የእኛ የምንለው መሬት የኛ የምንለውም ነብስ እንደሌለን ማወቅ አለብን ወገኖቼ ይህ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው ለዚች አጭር እድሜ ሁላችንም የምንሞትበትን ቀን ስለማናውቀው በተቻለ መጠን ስማችን በበጎ የሚያስነሳንን መልካም ስራ ሰርተን ብናልፍ ይሻላል::

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Awassa