ANJA APP
10/05/2021
✔ቤታችን smart ማድረግ ይችል ይሁን?
(Can we automate/smart our house?)
መልካም ንባብ ከ ጋረ!!
➻miniature automated phone entry ላይ የስልክ የመግቢያ ክፍል ና pushbutton አለው. pushbutton በሚገፋበት ጊዜ ወደስልክ መደወል ይጀምራል. ጥሪውን መልሶ የሚመልስ ሰው ቤት ውሰጥ ከለለ በሚገረም ሁኔታ ለመቀባዩ በመደወል ብቻ በሩን ይከፊታል.ይህ ብቻ አይደለም በርቀት የመግቢያዎች, መብራቶች, ካሜራዎች,TV እና ቤቱን በሙሉ access ማድረግ ይቻላል፨
አዝራሩ በሚገፋበት ጊዜ ስልኩ ቀድሞውኑ የቅድመ ዝግጅቱ የስልክ ቁጥር ይጠይቃል.
➻በነገራችን ለይ-እስከ አምስት (5) የመግቢያ ስልኮች ተመሳሳይ የስልክ መስመር ሊያጋሩ ይችላሉ
ፕሮግራም ሊሰጥ የሚችል የስልክ ቆጠራ, የጥሪ ጊዜ, እና በር የመክፈቻ ድምጽ.የስልክ ጥሪ ሁኔታ ይገኛል
በስልክ መስመር ኃይል ውስጥ ያለማቋረጥ ይሮጣል
✔ለዚህ የሚያስፈልጉ ነገሮች
1 sim card
2 home wifi
3 IR sensor
4 Remootio ና
5 Remootio APP ከ app store
➻በቅርበት ከሆናችሁ ማለቴ ቤት ውሰጥ ሆናችሁ ወይም ደግሞ አልጋ ላይ ሆናችሁ ተነስታችሁ ለመዝጋት ከደበራችሁ የሰልክ hotspot ከፍታችሁ TV,lamp,window..etc መቆጣጠር ትችላላችሁ እና ከ100 km ሪቀት ላይ ሆናችሁ በሩን ለመከፈት በsim,የግቢውን ደህንነት ለማየት Remootio app ከፍታችሁ ሙሉ ግቢ access ማደረግ ትችላላችሁ
# LikeAndShare_ANJA_APPP
ውድ የአንጃ አፕ(ANJA APP)ተከታዮች ዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት፨
✔️በስማርት ሞባይል ውስጥ ቫይረስ እንዳለ የሚያሳያቸው ምልክቶችን ነው✔
(how can we know if the virus attack smartphone )
✅በዚ አጋጣሚ አንጃ አፕ የራሱ የሆነ የመስሪያ ቦታ ሰለሌለ በውስጤ መስመር የምጠይቀዩን ባላቹዉበት ቦታ በመሄድ እንሰራለን-
1.ኢንተርኔት በሚከፈትበት ጊዜ የተሞላውን ካርድ ወይም የዳታ መጠን በቶሎ ይጨርሳል።
2 .የሞባይል ስልኩ የተቸ ክፍል እና ሲስተሙ እንደልብ አይታዘዝም።
3.በሞባይል ስልኩ ላይ የሚገኙት አፕሊኬሽኖች አይከፍቱም በተጨማሪም በራሳቸው ግዜ ይጠፋሉ።
4.የተለያየ አይነት ማስታወቂያዎች በተደጋጋሚ ግዜ ይመጣሉ።
5.ሞባይሉ በራሱ ጊዜ ወደ ተለያየ ቦታ ሜሴጅ ይልካል ፣ይደውላል በተጨማሪም ኢንተርኔት ይከፍታል፨
️6. በሞባይል ስልኩ ላይ የመሞቅ ስሜት ይመጣል.
️7. በትሪ በቶሎ ይጨርሳሉ
8. በራሱ ጊዜ አፕሊኬሽኖች እንዲጭኑ ያዛል ፣ራሱም ይጭናል
9.የሞባይሉ ስቶሬጅ ባዶ ሆኖ ፎቶ ማንሳት ፋይሎችን ማስቀመጥ ወይም መላላክ እንዳይችል ያደርጋል ፨መፊትዮችን ደግሞ በሌላ ቀን እናያለን §bye
Click here to claim your Sponsored Listing.
Telephone
Website
Address
Hawassa
Awassa