Infofix

Infofix

Share

Photos from Infofix's post 20/03/2023

✅Macbook Air 2012 (mid 2011)
✅processor Intel Core i5
✅ 128GB SSD
✅4gb Ram
Battery life, excellent
♦️ 13.3 inch screen in size

Price: 25,000 Birr

11/08/2021

✳️ YouTube News ፡ ዩቲዩብ ከሰሞኑ በጣም አስደሳች ዜና ይዞ ብቅ ብሏል። 1000 Subscribers እና 4000 watch hours ሳንሞላ በ Short ቪዲዩ ብቻ ገንዘብ መስራት ተችሏል። 😍

◽️ይሄ ዜና ሞኒታይዝ ላልሆኑ ሰዎች በጣም ትልቅ ዜና ነው። Short ቪዲዮዎችን ብቻ በመልቀቅ ተከፋይ መሆን ይቻላል። እንዴት ለሚለው ጥያቄ❓ዩቲዩብ Short ቪዲዩ ለሚሰሩ ሰዎች ለማበርታቻ በሚል 100 Million Dollar ፈንድ አዘጋጅቷል።

◽️እና Short ቪዲዩ ስትለቁ ብቻ አይደለም የሚከፍላቹህ። በመጀመሪ የምትለቁትን ቪዲዩ ያጣራል ከዛም በስትክክል የምትሰሩ ከሆነ በ Email መልዕክት ይልክላቹሀል።

◽️በመቀጠልም ከ AdSense ጋር አካውንታቹን Connect እንድታደርጉ ይጋብዛቹሀል። ያኔ ነው ገንዘብ መስራት የምትችሉት።‼️ ነገር ግን አዲስ ህግ አለ

◽️የምትለቁት ቪዲዩ ላይ ምንም አይነት Logo ወይም Watermark መኖር የለበትም። ይህንንም ያደርገበት ምክንያት የ TikTok ቪዲዮችን ለማስቀርት ነው። ማለት ዩቲዩብ ላይ እንዳይለቁ ማለት ነው።

◽️የተቀሩት ደሞ የድሮዎቹ ህጎች ናቸው። ስለዚህ ነገር የበለጠ ማብራሪያ ከፈለጉ የዩቲዩብ ቻናሌ ላይ ስለሚለቀቅ ገብተው Subscribe በማድርግ እና ቪዲዮውስ ስለቀው እንዲደርሳቹ የደውል ምልክቷን ተጭናቹህ all የሚለው ላይ ማድርግ እንዳትርሱ።

Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
t.me/infofixofficial t.me/infofixbot
fb.com/infofixofficial
https://Infofix.business.site

27/07/2021

ሞባይል ስልክ ቻርጀር ሲሰካ በተገቢው ጊዜ ያለመሙላትና መዘግየት ዋነኛ ናቸው የሚባሉት ምክንያቶች:-

1. ዋናው እና የመጀመሪያው ችግር ኦሪጅናል ቻርች አለመጠቀም ነው .... ሞባይሉ ቻርጅ ማድረጊያ ኬብል ጥራት የሌለው ሲሆንና የኬብሉ መስመር ላይችግር ሲኖርበት....

2.ሞባይል ስልኩ ቻርጅ እየተደረገ ግልጋሎት ሲሰጥ ለምሳሌ ጌም ሲጫወቱ ቪዲዮ ሲመለከቱና ኢንተርኔት ሲጠቀሙ....

3. የቻርጂንግ ኬብል መሰኪያ አዳብተር ጥሩ ሳይሆን ሲቀርና ብልሽት ሲገጥመው....

4. የሞባይል ስልኩ ብዙ ጊዜ ግልጋሎት የሰጠ ሲሆን....

5. በሞባይሉ ውስጥ የሚገኘው ባትሪ ጥሩ ሳይሆን ሲቀርና ሲበላሽ

6. የኤሌክትሪክ ሀይል ማነስ ከምንጩ ወይም ቻርጀሩ ከሚሰካበት ሶኬት ቦታ የሚወጣው ሀይል ዝቀተኛ መሆን....

7. ለሞባይል ተጠቃሚው በማይታይ መልኩ አፕሊኬሽኖች ከበስተጀርባ ፕሮሰስ ሲያደርጉ.....

8. በሞባይሉ ላይ የሚገኘው ቻርጅ መሰኪያ (Usb port) ብልሽት ሲገጥመው... ሲጣመም ሲሰበር...በቆሻሸ ሲያዝና ሲደፈን...(Usb port) የመስመር ወይም ወስጣው ችግር ሲኖርበት.....

Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
t.me/infofixofficial t.me/infofixbot
fb.com/infofixofficial
https://Infofix.business.site

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Awassa