Ansat

Ansat

Share

08/09/2022

🛰 Yahsat 52.5°East | TV VARZISH HD አሰራር 🛰

📡TV VARZISH ወይም YAHSAT 52.5°East ለመሥራት አንደኛ ነገር ያለንበት ቦታ ወሳኝነት አለዉ ለምሳሌ በኢትዮጵያ በስተደቡብ በኩል በ180CM ዲሽ በጥሩ ይዞታ ያለ ከነ Strong Lnb ያስፈልገናል ይህ ቻናል ከደቡብ ወደላይ ላለ ማህበረሰብ በ90cm መስራት ይችላል😍

-ወደ አሰራሩ ስንገባ መጀመሪያ ዲሻችንን ወደ ምስራቅ አቅጣጫ አዙረን ethiosat 11105 H 45000 ላይ በXcruiser ብያንስ quality ከ80 በላይ እናመጣለን ከዛ በፋይንደራችን ለይ 11766 V 27500ሞልተን ከዲሹ ጀርባ ሆነን ትንሽ ወደ ቀኝ ከዛ ትንሽ ቀና ስናደርግ Quality ብቅ ይላል እሱን ደሞ ብያንስ ከ60 በላይ ማስገባት ይኖርብናል ከዛ በቲቪ ቫርዚሽ frequency 11785 H 27500 ላይ quality ይመጣል ከዛ ዉስጥ Search አድርጋችሁ ከታች የማስቀምጠውን biss key መሙላት........ ............. 👇👇👇👇👇
⭕️TV VARZISH HD⭕️
⭕️FOOTBALL TV HD⭕️
Yahsat 52.5°E - 11785 H 27500 - TV Varzish & Football-HD

Biss Key

🔐 03 A0 1B BE 20 C1 6D 4E
- TV Varzish HD

🔐 1234 0046 ABCD 0078 - Football-HD

የBiss key አሞላል ለማወቅ ከፈለጉ
ላይ ያገኛሉ።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Awassa