Zewas

Zewas

Share

11/08/2023

ይህ የአራት ደቂቃ ቪድዮ ከፍፁም ተሰማ ጋር ካደረግነው ኤፒሶድ 4 የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራማችን ተቆርጦ የተወሰደ ነው። በክፍሉ በነበረን ቆይታ በአጠቃላይ እንደ ዲዛይነር እንዴት ደረጃችን ማሻሻል እንደምንችል ያወራን ሲሆን በዚህ 4 ደቂቃ ቪድዮ ደግሞ ለተለያዩ የዲዛይን ፕሮጀክቶች ስናስከፍል እንዴት አይነት መርህ መከተል እንዳለበን ፍፄ ይነግረናል።
https://youtu.be/9FTYQhynL-g

Photos from Zewas's post 08/02/2023

... from some of our recent works #02
Blue light ፊልሞች 💙💙
office window stickers

18/09/2022

ሰላም ይብዛላችሁ፤ 🙌
በሌላ ኤፒሶድ ተመልሰናል

ዲዛይን ቶክ ኤፒሶድ - 7⃣

👨‍🎨ከ አማኑኤል ከበረ ጋር

🌟እንዴት ራሳችንን ማውጣት/Market ማድረግ/ እንችላለን? በሚል ርዕስ እናወራለን

📨እንዴት ራሳችንን ማጋለጥ እንደምንችል በሰፊው እናወራለን ታዲያ ካሌንደራችሁን ማርክ በማድረግ ጠብቁን፤

🗓ማክሰኞ፣ መስከረም 10
⏰ከምሽቱ 2:00 ሰዓት

ስርጭቱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል👇
Https://t.me/zewasdesigns

09/09/2022

ሁላቹንም እንኳን አደረሳቹ! 🌻 🌻
ስምረት የሞላበትን አዲስ አመት ተመኘን ✅

ዲዛይን ቶክ - ኤፒሶድ 6⃣

🏆ሽልማት የታከለበት ለየት ያለ የአዲሱ አመት መክፈቻ ፕሮግራም!

👨‍🎨 ከቲራጎ ታደሰ ጋር

🌟 እንዴት የተሳካለት ግራፊክስ ዲዛይነር መሆን እንችላለን በሚል ርዕስ እናወራለን።

📨 እንዴት የተሳካለት ዲዛይነር መሆን እንችላለን? ዲዛይንን እንዴት ወደ ገንዘብ መቀየር እንችላለን? ከDesign-wise /ከሙያው እውቀት እንዲሁም ከ Client relationship/ ከደምበኛ አያያዝ ጋር በተያያዘ በስፋት እናወራለን።

🥇የእለቱ እንግዳችን ለምንጠይቃቸው ጥያቄዎች መልስ ለሚሰጡን የዲዛይን ቶክ ተከታታዮች ሽልማቶች አሉት።
(ጥያቄዎቹን እና ሽልማቶቹን በቅርቡ እናሳውቃለን....)

📆 ማክሰኞ - መስከረም 03 - 2015 ዓ.ም

⏰ከምሽቱ 2:00 በቴሌግራም ቻናላችን

ስርጭቱ የሚተላለፍበትን የቴሌግራም ቻናል ከወዲሁ ይቀላቀሉ።👇

Https://t.me/zewasdesigns

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Awassa