Aklil properties

Aklil properties

Share

22/05/2026

#አፓርትመንት #ቤት

19/05/2026

🏗️ በሳርቤት የዲፕሎማቲክ መንደር የንግድ እና ቅንጡ የመኖሪያ አፓርትመንት እየገነባን ነዉ

🤝 ለምን በጀንቦሮ (Jenboro) ይተማመናሉ?

ጀንቦሮ ሪል እስቴት በ5 ዓመታት ውስጥ 5 ሳይቶችን በገባው ቃል መሰረት አስረክቧል። ለዚህ ስኬታችን ምስጢሩ የራሳችን የሆኑት ሁለት ግዙፍ እህት ኩባንያዎቻችን ናቸው፦

1. Gumer Construction: ከ12 ዓመታት በላይ ልምድ ያለው ታዋቂ የኮንስትራክሽን ድርጅት።

2. Wedber Ready Mix Concrete: ለተለያዩ ትልልቅ ኩባንያዎች ጥራት ያለው ኮንክሪት የሚያቀርብ ፋብሪካ።
በዚህም ምክንያት ግንባታችን በውጭ ድርጅት ታግዞ በቀን 24 ሰዓት ያለ ማቋረጥ ይከናወናል!
• ✅አድራሻ፦ ሳርቤት፣ በቫቲካን ኤምባሲ ፊት ለፊት።

• ✅ጥቅሙ፦ ከ15 በላይ ኤምባሲዎች ባሉበት የዲፕሎማቲክ መንደር ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ፣ ቤቶቹ ለዲፕሎማቶች በዶላር (USD) ለመከራየት እጅግ ተመራጭ ናቸው።

• ✅ለንግድ፦ በሜክሲኮ-ጀሞ ዋና አውራ ጎዳና ላይ በመሆኑ ለሱቆች ከፍተኛ የደንበኛ ፍሰት ዋስትና ይሰጣል።

🏠 የመኖሪያ እና የንግድ አማራጮች

1. የቅንጡ አፓርትመንቶች (ከባለ 1 - 3 መኝታ)፦
• ከ106 ካሬ እስከ 182 ካሬ። በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ!

• ዘመናዊ መገልገያዎች፦ 12 ሊፍቶች፣ 2 ኤስካሌተር፣ ሬስቶራንት ፣ ጂም እና ስፓ፣ የልጆች መጫወቻ (Day Care)፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና ግዙፍ ጀነሬተር።

• Smart Parking: 4 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ከኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ (EV Charging) ጋር።

2. የንግድ ሱቆች (ከ17 ካሬ ጀምሮ)፦
• 19 ካሬ፣ 26 ካሬ፣ 30 ካሬ እና እስከ 200 ካሬ የሚደርሱ አማራጮች።

በሀገሪቱ ያለው የዶላር መለዋወጥ ወይም የዕቃ ዋጋ መወደድ እርሶን አያሳስብም! * አንዴ ከተዋዋሉ በኋላ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ (Price Escalation) የለም።

• ክፍያ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ብቻ!

• ✅ልዩ ቅናሾች፦ * 50% በጥሬ ገንዘብ ለሚከፍሉ 15% ቅናሽ
• 100% ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ 30% ቅናሽ

#አፓርትመንት #ቤት #

15/05/2026

#አፓርትመንት #ቤት

14/05/2026

#አፓርትመንት #ቤት

12/05/2026

#አፓርትመንት #አፓርትመንት #ቤት

07/05/2026

#አፓርትመንት #ቤት

06/05/2026

#አፓርትመንት #ቤት

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa