PA Design Studio

PA Design Studio

Share

Photos from PA Design Studio's post 09/01/2022

የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዊችን የሚያስተላልፉ ቻናል
📺 Ethiosat
📺 On ETV MEZNAGNA
📡11165 H 45000
📺 Nilesat ላይ
Program National 11680 H 27500
Biss Key 1100 0011 0000 0000

ይመቻቹህ 👍

11/12/2021

ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው ዲሽ በቀላሉ ለማስተካከል የሚረዱ IBRAVEBOX V8 ዘመናዊ Digital Finder አስመጥተናል ።

✅ IBRAVEBOX V8 finder.

•እላዩ ላይ ምስል የሚያሳይ Original Finder. | ከዋስትና ጋር

•4000 mAh Battery አለው በዚህም ለሳምንት ያህል ያሰራል።

•AV in እና Out አለው በዚህም ሪሲቨሩን እንደ Tvም እንደ ሪሲቨርም መጠቀም ይችላሉ።

💰ዋጋ በአስተያየት

💥 የተለያዩ Original የሆኑ 4K ወይም HD ሪሲቨሮች|Digital Finders ፣ ዲሽ፣ TV ፣ LNB ፣ Wifi Antena እና ሌሎችም Original የዲሽ Accessorie በብዛትም ሆነ በፍሬ በቅናሽ ዋጋ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ

📶 Telegram = https://t.me/ethiodishinfo

አድራሻ:-
• አውቶቢስ ተራ ሱቅ ቁጥር 4 !

Inbox Us 📩
ስልክ ቁጥር:- 📱 +251922960418

13/11/2021

👉 ዛሬ የምናየው ሪሲቨር 💠 SuperStar SR-6565HD Mega 💠 ይባላል ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች አሉት

✅ ረሲቨሩ Full HD ነው

✅ ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን

✅ ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት Funcam ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W Yes HD ፣ Yes SD እና Nilesat 7°W ሙሉ በነፃ ይከፍታል።

✅ Apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ አንድ ወር Apollo ተካቶበታል ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉት።

✅ Super Bolt IPTV ያስጠቅማ. Extreme iptv ያስጠቅማል , Local IPTV ያስጠቅማል

✅ ያለምንም መቆራረጥ YouTube በጥራት ያስጠቅማል

✅ አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች.....

✅ EthioSat (NSS 57°E) ላይ ያሉትን የ MBC Package ቻናሎች ድምፅ ይከፍታል

✅ አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ

✅ ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM......

✅ ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን

✅ ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ

✅ ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ

✅ ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው።

💥 የተለያዩ Original የሆኑ 4K ወይም HD ሪሲቨሮች|Digital Finders ፣ ዲሽ ፣ LNB ፣ Wifi Antena እና ሌሎችም Original የዲሽ Accessorie በብዛትም ሆነ በፍሬ በቅናሽ ዋጋ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ

❤️ ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን! 🚚

📶 Telegram = https://t.me/ethiodishinfo

አድራሻ፡ አውቶቢስ ተራ

📩 Inbox Us 📩
📱 +251922960418

25/01/2021

🛑 ቃና ቲቪ በ በኢትዮሳት ጀምሯል!

በኤስዲ ዲኮደሮችም ይሰራል!!

📺 Channel Name : KANA TV
✅ Frequency : 11545
Polarization : Horizontal
Symbol Rate : 30000
FEC : Auto

🛑 ETV ZENA እና ETV MEZINAGNA ናይል ሳት ላይ የነበራቸውን ስርጭት አቁመዋል!
Ethiosat (Nss12 57°E)

📺 ETV ZENA
✅ HD - 11165 V/H 45000
SD - 11545 V/H 30000

📺 ETV ENTERTAINMENT
✅ 11545 V/H 45000

🛑 Follow on Telegram : https://t.me/ethiodishinfo
🛑 Follow on Instagram : https://www.instagram.com/ethiodish

📩 FOR INSTALLATION
Contact
📲093 370 7572
📲093 895 9105

Want your business to be the top-listed Home Improvement Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Mexico
Addis Ababa