Men addis
09/05/2026
💰 በ 500 ብር ብቻ
💰 3 ፎቶ እና ከዛ በላይ ለሚያሰሩ በ 300 ብር ብቻ
📸 ከጊዜ ብዛት ያረጀ እና ቆየት ያለ ፎቶዎን ወደ ከፍተኛ ጥራት ያለው ፎቶ እንቀይርሎት
✨ጥርት ፍክት አርገን የድሮ ሳይሆን አሁን ባለው የመጨረሻ የcamera
ቴክኖሎጂ የተነሳ አስመስለን መልሰን እንልክሎታለን
💎 በከለር እና በ Black & White አማራጭ
💬 ፎቶዎን ይላኩልን በአጭር ሰዐት ውስጥ ሰርተን እንልክሎታለን
📞 ለተጨማሪ መረጃ በ 0922482005 ይደውሉልን
20/02/2026
አጎራፎቢያ (Agoraphobia)
ይህ በጣም ከባዱ የፎቢያ አይነት ሲሆን፣ "ለማምለጥ አስቸጋሪ የሆኑ ቦታዎችን" መፍራት ነው።
ባህሪው፦ ብዙ ሰው ያለበት ቦታ፣ ገበያ፣ ወይም ከቤት መውጣት ራሱ ያስፈራቸዋል። "ድንገት ድንጋጤ (Panic attack) ቢመጣብኝ የሚረዳኝ የለም" ብለው ይሰጋሉ
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa