DAGU cast
23/09/2020
የኦዲሽን ጥሪ ለተዋንያን
በቅርቡ ለምንሰራው ተከታታይ የቴሌዥን ድራማ ተዋንያንን መምረጥ እንፈልጋለን ።
የኦዲሽኑ ቀን እና ሰዓት
መስከረም 14/2013 ዓ.ም
ጧት 4 ሰዓት ፤ ከሰዓት በኋላ 8 ሰዓት
መስከረም 15/2013 ዓ.ም
ጧት 4 ሰዓት ፤ ከሰዓት በኋላ 8 ሰዓት
አድራሻ
ቦሌ ብራስ ዩጎ ሲቲ ቸርች ገባ ብሎ መዓዛ ሽሮ ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ
0902576786
0913711428
0911964141
Sewmehon Yismaw
09/10/2019
አዳዲስ ተዋንያንን እንፈልጋለን
አዳዲስ ተዋንያንን እንፈልጋለን
600 ወንድ/ሴት
ተዋንያን እንፈልጋለን በማኛውም የእድሜ ክልል ያላችሁ
አዲስ የተከታታይ ድራማ Crue
ሙሉ በሙሉ ጀማሪዎች የሚሰሩበት
በNational Film production
መስፈርት
አሁን ላይ ስራ ላይ ያልሆነች/ያልሆነ
4 ፎቶ ግራፍ እና ስልክ
ሙሉ ቁሙና የሚያሳይ
አብረን ሰርተን ጥበብን እናሳድጋለን
ናሽናል ፊልም ፕሮዳክሽን
የናሽናል ካስቲንግ እህት ድርጅት
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Addis Ababa