Bulcha Page

Bulcha Page

Share

19/11/2025

❤ 🇪🇹🫰❤️🫰


゚viralシfypシ゚
゚viralシ




゚viralfbreelsfypシ゚viral
゚viralシfypシ゚viralシ



#አባይ




Photos from Bulcha Page's post 03/04/2025

በክልሉ የንፁህ የመጠጥ ውሀን ተደራሽ ለማድረግ ለሚከናወኑ ተግባራት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል

በጋምቤላ ክልል የንፁህ የመጠጥ ውሀን ተደራሽ ለማድረግ ለሚከናወኑ ተግባራት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) አስታወቁ።

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ከሌሎች ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር በመሆን በጋምቤላ ክልል በኢታንግ ልዩ ወረዳ በመንግስትና በተለያዩ የልማት አጋሮች እየተከናወኑ የሚገኙ የውሃ ፕሮጀክቶችን ተመልክተዋል።

ሚኒስትሩ በወቅቱ እንደገለጹት በክልሉ ህብረተሰቡን የንፁህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች የሚበረታቱና ሊጠናከሩ የሚገባቸው ናቸው ።

በተለይም ክልሉ በከርሰ ምድርና በገፀ ምድር የውሃ ሃብት የበለፀገ መሆኑን ጠቅሰው "ሀብቱን በአግባቡ በማልማት የህዝቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይጠበቅብናል" ብለዋል።

አሁን ላይ በክልሉ ኢታንግ ልዩ ወረዳ እየተገነቡ ያሉት የውሃ ፕሮጀክቶች የአካባቢውን ህብረተሰብና ስደተኞችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ መሆናቸውን በመስክ ምልከታ ማረጋገጣቸውን አመልክተዋል።

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱም በክልሉ በመንግስትና በአጋር አካላት እየተገነቡ ላሉ የውሃ ፕሮጀክቶች ውጤታማነት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።

የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር) በበኩላቸው መንግስት የክልሉን ህዝብ የንፁህ መጠጥ ውሀ ተጠቃሚ ለማድረግ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል ።

"የክልሉ መንግስት የንፁህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ እያከናወነ ካለው ጥረት በተጓዳኝ አጋር አካላት እያደረጉ ያለው እገዛ የሚመሰገን ነው" ብለዋል ።

በተለይም የፌዴራል መንግስት በየጊዜው የሚያደርገው ድጋፍ በዘርፉ እየተከናወኑ ላሉ ስራዎች አቅም እየፈጠረ መሆኑን ጠቅሰዋል።

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በክልሉ እየተከናወኑ ላሉ የውሃ ፕሮጀክቶች ስኬታማነት እያደረገ ላለው ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አመስግነዋል።

የመስክ ምልከታ ከተደረገባቸው ፕሮጀክቶች መካከል በኢታንግ ልዩ ወረዳ በፀሐይ የሀይል አማራጭ እየተገነባ ያለው የውሃ ፕሮጀክት ይገኝበታል።

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
Addis Ababa