Only Original
01/05/2023
በዐሁኑ ሰዐት የተለያዩ ምርጥ የ ሺኢን አልባሳት በእጃችን ላይ ይገኛል። መሸመት የሚፈልጉትን አልባሳት፣ ጫማ ሆነ ጌጣጌጦችን የ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ የሚያገኙት ሲሆን ያሻዎትን እቃ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን።
አድራሻችን ጎፋ መብራት ሃይል ከ VCC ህንጻ በስተቀኝ በኩል በሚያስገባው አስፋልት ሰላሳ ሜትር ገባ እንዳሉ ከቶፕ ፋሽን ጎን ያገኙናል።
በተጨማሪም ያሻዎትን እቃ ከ ሺኢን ድህረ ገጽ ለመገበያየት መሸመት የሚፈልጉትን እቃ ስክሪን ሻት በ ማንኛውም የ ኦንሊ ኦርጅናል ማህበራዊ ድህረ ገጽ ላይ በመላክ ያሻዎትን እቃ ዛሬውኑ ይዘዙ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
https://t.me/OnlyOriginalEt
Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Kassa Grand Mall
Addis Ababa