SELL

SELL

Share

29/07/2022

በሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለጀግኖች አትሌቶች የምስጋና መርሃግብር ተካሄደ

በኦሪገን በተካደው 18ኛው አለማቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር ያስመዘገቡትን ውጤት በማስመልከት የምስጋና ፕሮግራም ተካሂዷል።

በመርሃግብሩ ላይ የተገኙት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሸነር የሆኑት ነስሪ ዘከርያ የወንጀል መከላከል ዘርፍ ምክትል ኮሚሸነር ገነነው ጥበብ አትሌቶቻችን ባስመዘገቡት ድል ያላቸውን አድናቆትና ክብር ገልፀዋል ።

በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የሚገኙ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም በተለያዬ እርከን ደረጃ ላይ የሚገኙ የፖሊስ አባላትና ሲቪል ሰራኞች በምስጋና ፕሮግራሙ ተገኝተዋል በመጨረሻም በአሉም በኢትዮጵያ ብሄራዊ መዝሙር ተጠናቋል።

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Abeba
Addis Ababa