AdotMultiplex
17/04/2026
በአዶት መልቲኘሌክስ 600 ሰዉ ይታያል
15/12/2025
ሹም ሽረት ፊልም በ አዶት ሲኒማ
29/11/2025
Chelsea vs Arsenal
19/11/2025
ደርቢው ደርሷል! ለሰሜን ለንደን ክብር እና ለሦስት ነጥቦች የሚደረገው ፍልሚያ! እሑድ ሜዳ ላይ እሳት ይነዳል። አርሰናልን እናሸንፋለን!
08/11/2025
⚽ ማንቸስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል፡ የታላላቆቹ ፍልሚያ (Manchester City vs Liverpool: The Great Rivalry)
ማንቸስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ለመቆጣጠር በሚያደርጉት ትንቅንቅ ውስጥ የዓመቱ ታላቅ እና ተጠባቂ ፍልሚያ ናቸው። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በእግር ኳስ አፍቃሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ጉጉት የሚፈጥር ሲሆን፣ ሁሌም ከፍተኛ የጨዋታ ጥራት፣ ግብ እና ድራማ የሚታይበት ነው።
05/11/2025
ታላቁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፍልሚያ!
ማን ዩናይትድ ከ ቶተንሃም ሆትስፐር! ከማን ያሸንፋል? በጉጉት እንጠብቃለን!
28/10/2025
ከፍተኛ ተጠባቂ ጨዋታ! ዩናይትድ በፎረስት ሜዳ! ድሉ የማን ነው? ትንበያዎን ያጋሩ! 👇”
12/09/2025
-እሁድ መስከረም 4
-Manchester city vs Manchester united
🥏🥏🥏🥏🥏🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
በ አዶት መልቲመሌክስ
10/09/2025
🌼🌼2018🌼🌼
Happy Ethiopian New Year
06/09/2025
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa