Merci It Solution
29/03/2020
COVID-19 Solution in Computer science
የተበላሸ ወይም ኮራብት ያደረገ ሚሞሪ ካርድ እንዴት ማስተካከል እንችላለን?
ፋይሎች መጥፋታቸው የማይቀር ነገር ነው።
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
Step ፩ ሚሞሪ ካርዱን የኮምፒውተሮ USB port ላይ ይሰኩት።
Step ፪ ከዛም my computer ውስጥ ገብተው ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱን እንዳነበበው ቼክ ያድርጉ።
Step ፫ ከዛም Start በተኑን በመጫን cmd ብለው በመፃፍ Enterን ይጫኑ።
Step ፬ ከዛም Command prompt ውስጥ ብለው DISKPART ይፃፋና Enterን ይጫኑ።
Step ፭ ከዛም list disk there ብለው ይፃፋና የሚቀርቡ አማራጮችን ይዩ።
Step ፮ ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ ሚሞሪ ካርዱን ከነ ቁጥሩ ያገኛሉ።
Step ፯ ከዛም select disk (disk_number) ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።
Step ፰ ከዛም clear ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።
Step ፱ ከዛም create partition primary ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።
Step ፲ ከዛም active ብለው ይፃፋና Enter ይጫኑ።
Step ፳ ከዛም format fs=fat32 ብለው ይፃፋና Enter ይጫኑ።
Step ፴ ከዛም ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱን ፎርማት ያደርገዋል።
=======================
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
251
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |