Amen Electrical Technology
❗️
======
👉 ብዙ ወጣቶች እየተለወጡበት ያለውና በግል ለመስራት ሰፊ የሥራ ዕድል ያለው 15ኛው ዙር ማለትም
↪️ፍሪጅ፣
↪️ልብስ ማጠቢያ/ ማሽን ሰሚ አውቶማቲክና ፉል አውቶማቲክ፣
↪️ስማርት ቲቪ፣
↪️ኦቨን፣ ወዘተ) ስልጠና /2018 ከቀኑ 8 ሰዓት ይጀመራል❗️
👉አስበው እነዚህን ሁሉ ሙያዎች በአንድ ላይ ከያዝክ ደንበኛ ጋር ሂደህ አልችልም የምትለው አይኖርም እንዳንተም ተፈላጊ ባለሙያ አይኖርም❗️
👉ስልጠናው #ሰኞ- #አርብ ከቀኑ 8:00-11:00 ለ 1 ወር የሚሰጥ ሲሆን ሙሉ ክፍያው 10,800 ብር ነው❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው እጅግ ዘመናዊ በሆኑ እቃዎችና በዘርፉ በሚሰሩ ባለሙያዎች ሲሆን ❗️
✅ #ማሳሰቢያ፡-
1️⃣. ከስልጠና በኋላ የሚሰማሩበትን ዘርፍ ካልወሰኑ ከመመዝገብዎ በፊት እንዳይረሱ❗️
2️⃣. የግል (VIP) ሰልጣኞች በፈለጉት ቀንና ሰዓት መሰልጠን ይችላሉ❗️
3️⃣. በቡድን ለሚመጡ አለን❗️
4️⃣. በአንድ ዙር የምንቀበለው የሰልጣኝ ብዛት 20 ብቻ ስለሆነ ሳይሞላብዎ ቀድመው ይመዝገቡ❗️
5️⃣. ከዚህ በፊት እንደተለመደው ስለጠናቸውን ሲያጠናቅቁ በቀጥታ ሥራ መቀጥር ለሚፈልጉ ሥራ እናስቀጥራለን❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤትም ማድረጋችን ነው❗️
✅ #አድራሻ፦https://rb.gy/8pwr92
(ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
0991156969
0939555510
አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
fans Amen Electrical Technology
❗️
✅ ❗️
✅ #እናስታውስዎ❗️
👉 #ቅዳሜና #እሁድ በትርፍ ሰዓታችሁ ሰልጥናችሁ የሙያ ባለቤት የምትሆኑበትና ተጨማሪ ተከፋይ የምትሆኑበት ወይም የራሳችሁ ስራ የምትፈጥሩበት 55ኛው ዙር አድቫንስድ ስልጠና ነገ /2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ኦረንቴሽን ይሰጣል❗️
👉በዚህ ዙር መሰልጠን የምትፈልጉ ፈጥነው በመመዝገብ በይነቱ ልዩ የሆነውን ስልጠናችን በመውሰድ የሙያ እንዲሁም የስራ ባለቤት መሆን ይችላሉ❗️
👉ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️የሙያ ባለቤት ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
✅ ❓
1⃣. የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና በባህሪው በወርክሾፕ ወይም በክፍል ስልጠና ብቻ በቁ ባለሙያ ማድረግ እንደማይቻል ስለምንረዳ ስልጠናችን የሚሰጠው መሆኑ ልዩ ያደረገናል❗️
2⃣. አስልጥነን ስራ የምናስቀጥር መሆኑ❗️
3⃣. አሰልጣኞቻችን እጅግ በጣም በሙያው የላቁ መሆናቸውና ማሰልጠን ብቻ ሳይሆን ሳይት ላይ የሚሰሩና እውቅትን ከክህሎት ጋር ጥንቅቅ አድርገው የያዙ መሆናቸው❗️
4⃣. ሰልጣኞቻችን ስልጠና ላይ እያሉም ሆነ ስልጠናቸውን አጠናቀው ወተው ስራ ላይ የሚያጋጥማቸውን ማንኛውንም ችግር ለመፍታት በስልክ ወይም በሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች በነፃ የማማከር አገልግሎት መስጠታችን❗️
5⃣. ከስልጠና ባሻገር የኤሌክትሪክ ስራዎችን የሚሰራ ድርጅት በመሆኑ ሰልጣኞች የምር ምን እንደሚያስፈልጋቸው ጠንቅቀን ማወቃችንና የሳይት ላይ ልምምድ እንዲያደርጉ መልካም አጋጣሚ መፍጠሩ❗️
6⃣. ከስልጠናው ባሻገር ሰልጣኞቻችን ስለግል ስብዕናቸውና ስለ ንግድ በቂ ግንዛቤ እንድኖራቸው ማድረጋችን❗️
7⃣. ተቋሙ የተመሰረተው ከዚህ በፊት በቴሌግራምና በፌስቡክ ገፃችን ሙያውን ለማሳደግና ሌሎችን ለመርዳት ካለን ፍላጎት የተነሳ በተጀመረ ነፃ ስልጠና ላይ ከሚከታተሉን ቤተሰቦቻችን በተነሳ ጥያቄ አማካኝነት መሆኑ ሁሉንም የቻናላችን ተከታዮችና ሰልጣኞች እንደባለቤትና መስራች የምናይና ተቀብለን ብትህትናና በልዩ ሁኔታ የምናስተናግድ መሆኑ❗️
8⃣. ከጅምሩ ጀምራችሁ ቻናላችን ላይ ስትከታተሉን የነበራችሁና ከተቋማችን የሰለጠናችሁ ጨምሩበት...
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL
#ስቁ
0991156969
0939555510
Amen Electrical Technology fans
❌ ❓
=====
👉እኛ ሀገር ኮንትራክተር ሲባል የተለመደው ህንፃውን የሚገነባ ወይም ስከለተኑን የሚያቆም የሚመስላቸው ብዙ ሰዎች አሉ❗️
ነገር ግን ህንፃ መገንባት ለክ ሰርግ እንደመደገስ ነው ሁሉም የራሱ ድርሻ አለው❗️
👉ለዚህ ነው አፅሙን ለገነባላህ ነርብህን አትስጠው ❗️
👉ለአንድ ህንፃ ስከለተን ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ አጥቸው አይደለም ነገር ግን ኤሌክትሪክ የቤትዎ #ነርቭ፣ ነው ዛሬ ስተገነባ የቆጠብከ የመሰለህ ገንዘብ ነገ ለማፍረስ ታወጠዋል ወይም በህይዎት ትከፍልበታለህ❗️
👉ሲቀጥል ደግሞ በሰው ሙያ የሚገባ ሰው/ሥራ ተቋራጭ መሀል ላይ ገብቶ እንደ ደላላ አላስፈላጊ ወጪ ከማስወጣት ወጪ ላንት ምንም የሚያስገኝህ ጥቅም የለም።
ማንኛውንም ሥራ በቀጥታ ለባለሙያው መስጠት ብልህነት ነው❗️
በዚህ ሃሳብ የምትስማሙ ቪዲዮን ሼር አድርጉት እንዲሁም ኮመንት ላይ የናንተን ሃሳብ አካፍሉኝ❗️
👉እጅግ ደረጃውን የጠበቀ የኤሌክትሪክ ሥራ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ ሪል እስቴትና የንግድ ቤት ግንባታ ላይ የተሰማራችሁ ደውሉልን ወይም በአካል ቢሮ በመምጣት ልታገኙን ትችላላችሁ❗️
✅ #አድራሻ፦https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
0991156969
0939555510
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
Amen Electrical Technology fans
19/05/2026
Generator Maintenance and Installation with MTS and ATS በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ!Achieve your long-term dreams with ...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the university
Telephone
Address
Bole Michael
Addis Ababa
1000
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 18:00 |
| Tuesday | 09:00 - 18:00 |
| Wednesday | 09:00 - 18:00 |
| Thursday | 09:00 - 18:00 |
| Friday | 09:00 - 18:00 |
| Saturday | 09:00 - 18:00 |
| Sunday | 09:00 - 00:00 |