Zelela CCtv

Zelela CCtv

Share

10/02/2022

የተለያዩ ብራንድ ሪሲቨሮች እንደምርጫዎ ሶፍትዌር የተጫነበትን በማከፋፈያ ዋጋ በፈለጉት ሞዴልና ብራንድ ያገኛሉ

☞Lifestar
☞Vanstar
☞superstar
☞Leg
☞superstar
☞salavdor
☞Exitrem
☞Realstar &
Leader
etc... ምን አለፋቹ

📲0920593560
📲0909771840

17/01/2021

አለም በጉጉት የሚጠብቀዉ ጨዋታ | Super Sunday 😯

⚽️Liverpool 🆚 Manchester United

LIVE ON▶️ፒTV ስPORT
LIVE ON ▶️ኢድMAN TV
LIVE ON▶️ስፖRT 1

ማሰራት ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት ቦታ መተን በፍጥነት እና በጥራት ሰርተን እናስደስቶታለን።

0909690711
0927222763

17/01/2021

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
⚠️⚠️⚠️ጠቃሚ መረጃ⚠️ ⚠️⚠️
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
#አየር ጤና, #ካራ ቆሬ, #ወለቴ, #ቤቴል, #አለም ባንክ, #ጀሞ, # ለቡ, #ላፍቶ ያላቹ ሰዎች ደዉሉልን በፍጥነት መተን በጥራት ልንሰራላቹ ዝግጅታችንን ጨርሰናል.............
❗️ለጠየቃችሁኝ ሰዎች እና ለሁላ ችሁም
✅ ብዙዎቻችን ቤት የሚገኙት ረሲቨሮች(ዲኮደሮች) SD የሚባሉት ናቸው።ማለትም HD ያልሆኑ ወይም የምስል ጥራታቸው ዝቅተኛ የሆኑ ናቸው።
✅ በእነዚህ ረሲቨሮች ''ኢትዮሳትን'' ብታሰሩ ማየት የምትችሉት ከሀገራችን ቻናሎች 13ቱን ብቻ ነው።
👉እነሱም 📺 ኢቲቪ ዜና
📺 ኢቲቪ ቋንቋ
📺 ኢቲቪ መዝናኛ
📺 ኦቢኤን ቲቪ
📺 አማራ ቲቪ
📺 ደቡብ ቲቪ
📺 ባላገሩ ቲቪ
📺 አርትስ ቲቪ
📺ኢቢኤስ ቲቪ
📺አሃዱ ቲቪ
📺አፍሪኸልዝ ቲቪ
📺ፋና ቲቪ
📺ዋልታ ቲቪ ናቸው።

✅ ይህ ማለት በHD ጥራት ደረጃ የሚተላለፉትን 35 የሀበሻ ቻናሎች ማየት አትችሉም።
❗️ስለዚህም እነርሱን ለማየት ከፈለጋችሁ ረሲቨራችሁን ለመቀየር ትገደዳላችሁ/መቀየር ይኖርባችኋል ።
✅ ረሲቨሬ HD አለመሆኑን በምን አውቃለሁ ላላችሁኝ
1⃣ HD ቻናሎችን የማይከፍት/የማያሳይ ከሆነ
2⃣ ከረሲቨራችሁ ከፊትለፊቱ ባለው ፅሑፍ HD የማይል ከሆነ
በእነዚህ መለየት ትችላላችሁ።

💥 ኢትዮ ሳትን ለየት ሚያደርገው 24ሰዓት ያገራችንን ፊልሞች የሚያሳዩ ሁለት ቻናሎች መኖራቸው።
📌ከስር በፎቶ አሳያችኋለው📌

💥 ወጣ ገባ ቢሉም የኳስ ቻናሎችን መያዙ።
💥ለልጆቻችን ከሁሉም ክልሎች የሚተላለፉትን የት/ት በቲቪ ፕሮግራሞችን ማስተላለፉ።
💥እንደ ናይል ሳት በሺ የሚቆጠር ቻናል ስለሌለ ሰርች ስታደርጉ ያልተደጋገሙ እስካሁን 100 የሚሆኑ ቻናሎችን ብቻ ስለሚያገኙ የማትፈልጓቸው ቻናሎች ገብተው አያሰለቻችሁም።
💥እነ MBC ቻናሎችም ገብተዋል።

🔴 ስለዚህ ይህን አውቃችሁ SD ረሲቨር ያላችሁ አሁን ማሰራት ትችላላችሁ። ረሲቨር እስክትቀይሩ SD ቻናሎችን እያያችሁ ትቆያላችሁ።
🔰HD ረሲቨሮችን ከ 900 ብር ጀምሮ ታገኛላችሁ።

🔴 HD ረሲቨር ያላችሁ ምንም ሳያስፈልጋችሁ ማሰራትና መመልከት ብቻ!!

ማሰራት ከፈለጉ
📞0927222763
📞0909690711

02/01/2021

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Merkato
Addis Ababa