Polygone Properties

Polygone Properties

Share

Photos from Polygone Properties's post 12/05/2025

Seven reasons why you should invest on OVID BOLE BULUBULA CITY.
1,Modern Amenities
2,Community Base
3,Affordable Housing
4,Green Environment
5,Adequate Parking
6,Timely Delivery
7, Vibrant Amenities
Call for our grand sales expo 📞09 04 73 88 73

23/04/2025

ለሀገራችን አዲስ የሆነ እጅግ ዘመናዊ ሞል በመዲናችን እየተገነባ መሆኑ ተሰምቷል።

የበርካቶችን ቀልብ የሳበው ደሞ ቦታው በመሀል ካዛንቺስና ሽሮሜዳ መሆኑ ነው።

ለግብይት የሚመች፣ የነጋዴና ሸማቹን ምቾት የሚጨምሩ፣ ሲኒማ፣ የልጆች መዝናኛ፣ ዋተር ፓርክ፣ ክሊኒኮች፣ አረንጓዴ ስፍራ፣ የተንጣለለ ፓርኪንግ፣ ቨርችዋል ባንኪንግ፣ የ24ሰዓት ሃይልና ውሃ ሁሉም የተሟላ ነው፡፡

ገበያን እያዘመነ ያለው ካቮድ ኮሜርሺያል እየገነባው ያለው ጥንቅቅ ያለ ሞል!!

ግንባታው በስድስት ወራት ይጠናቀቃል… በካዛንቺስና ሽሮሜዳ ቢዝነስ ይደራል፣ ይደምቃል፣
እርስዎም ይፍጠኑ ፣

ዛሬውኑ ሱቅዎን ከካቮድ ኮመርሻል ይግዙ
የቢዝነስ ቁልፉ ጊዜ ነው፣ ፈጥነው ከገዙ 5% ቅናሽ ያገኛሉ !!
ድርብ ስጦታ፣ ሁለተኛ ደስታ
1ሱቅ ሲገዙ 1የሎተሪ ትኬት ይወስዳሉ

5ሚሊየን ብር፣ 2.5ሚሊየን ብር፣ 1ሚሊየን ብር፣ እንዲሁም ከ400ሺህ እስከ 50ሺህ ብር ሽልማት ባለእድል ይሆናሉ

15/04/2025

13/04/2025

ታላቅ የምስራች!

ለሀገራችን አዲስ የሆነ እጅግ ዘመናዊ ሞል በመዲናችን እየተገነባ መሆኑ ተሰምቷል።

የበርካቶችን ቀልብ የሳበው ደሞ ቦታው በመሀል ካዛንቺስና ሽሮሜዳ መሆኑ ነው።

ለግብይት የሚመች፣ የነጋዴና ሸማቹን ምቾት የሚጨምሩ፣ ሲኒማ፣ የልጆች መዝናኛ፣ ዋተር ፓርክ፣ ክሊኒኮች፣ አረንጓዴ ስፍራ፣ የተንጣለለ ፓርኪንግ፣ ቨርችዋል ባንኪንግ፣ የ24ሰዓት ሃይልና ውሃ ሁሉም የተሟላ ነው፡፡

ገበያን እያዘመነ ያለው ካቮድ ኮሜርሺያል እየገነባው ያለው ጥንቅቅ ያለ ሞል!!

ግንባታው በስድስት ወራት ይጠናቀቃል… በካዛንቺስና ሽሮሜዳ ቢዝነስ ይደራል፣ ይደምቃል፣
እርስዎም ይፍጠኑ ፣

ዛሬውኑ ሱቅዎን ከካቮድ ኮመርሻል ይግዙ
የቢዝነስ ቁልፉ ጊዜ ነው፣ ፈጥነው ከገዙ 5% ቅናሽ ያገኛሉ !!
ድርብ ስጦታ፣ ሁለተኛ ደስታ
1ሱቅ ሲገዙ 1የሎተሪ ትኬት ይወስዳሉ

5ሚሊየን ብር፣ 2.5ሚሊየን ብር፣ 1ሚሊየን ብር፣ እንዲሁም ከ400ሺህ እስከ 50ሺህ ብር ሽልማት ባለእድል ይሆናሉ

ለቢዝነስዎ ዛሬ ይወስኑ

50 % የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው
ይደውሉ ☎️ 09 04 73 88 73
09 84 68 94 19

ካቮድ ካለ የንግድ ማዕከል አለ!!

09/04/2025

ልዩ የበዓል ቅናሽ ! 🎉

🛍️ በማይታመን ዋጋ የበዓል ቅናሽ ያደረግንባቸውን አዳዲስ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት ባለቤት መሆን ለሚፈልጉ ሰዎች ታሳቢ ተደርገው ዲዛይን የተደረጉ ናቸው ፤ እያንዳንዱ ስፍራ ቅልጥፍ ያሉና ምቹ በመሆናቸው ግርግር ከበዛበት የከተማ ህይወት ወጣ ብሎ ለመኖር ተመራጭ ያደርጋቸዋል፡፡ ሁሉንም ነገሮች ከበሮ ደጃፍ በሚያገኙበት አዲስ የኑሮ ዘይቤን ይቀላቀሉ፡፡

መጠበቅ አያስፈልግም!! ይህ ወርቃማ እድል እንዳያመልጥዎ!!
ከቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን ዛሬውኑ የሽያጭ ቢሮዎቻችን ይጎብኙን ወይም ይደውሉልን
📞ስልክ ቁጥር : 09 04 73 88 73

08/04/2025

ታላቅ የ በዓል ቅናሽ ከ ኦቪድ ሪል እስቴት 🏰
ከ 5%-10% ከ አጠቃላይ የቤቱ ዋጋ ላይ 🥳
ከመጋቢት 29-ሚያዚያ 28/2017 ብቻ⏰
ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ቤት🏤
በተንጣለለው ቦሌ ቡልቡላ አዲስ የመኖሪያ መንደር🏙
ለትውልድ የሚተላለፍ ገፀ-በረከት 👨‍👩‍👧‍👧
ፈጥነው ይደውሉ 📞09 04 73 88 73☎️

06/01/2025

ኦቪድ ሪል እስቴት - 🎄የገና በዓልን ምክኒያት በማድረግ ቅናሾችን አድርገናል!
🌟 በመሃል ቦሌ የንግድ ሱቆችን መግዛት ፈልጋቹ ለቆያቹ ደንበኞቻችን ከ 16.7% እስከ 30% የሚሆኑ ቅናሾችን ማድረጋችንን ስንነግራችሁ በታላቅ ደስታ ነው!

🎁 ቦሌ መድሃኒያለም
➡️ የመሬት ወለል ላይ በካሬ 500,000 የነበረው በ 30% ቅናሽ 350,000 ብር
➡️ 4ተኛ ፎቅ ላይ በካሬ 300,000 የነበረው በ 26.7% ቅናሽ 220,000 ብር
➡️ 5ተኛ ፎቅ ላይ በካሬ 250,000 የነበረው በ 20% ቅናሽ 200,000 ብር

🎁 ቦሌ ጃፓን
➡️ 1ኛ ፎቅ ላይ በካሬ 350,000 የነበረው በ 28.6% ቅናሽ 250,000 ብር
➡️ 2ተኛ ፎቅ ላይ በካሬ 300,000 የነበረው በ 16.7% ቅናሽ 250,000 ብር
➡️ 3ተኛ ፎቅ ላይ በካሬ 250,000 የነበረው በ 20% ቅናሽ 200,000 ብር
➡️ 4ተኛ ፎቅ ላይ በካሬ 200,000 የነበረው በ 20% ቅናሽ 200,000 ብር

🌟 🌟 ይህ እድል ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ ስንል ደጋግመን እናሳስባለን!

ዛሬውኑ ይደውሉ! 0904738873 / 0904157715

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa
1000