Prophet Jossy
ድሬደዋ ገብተናል
የአውልያ ቤት ቆይታዬና የወላጅ እናቴ ምስክርነት ህፃናት እንዲያዩት አይመከርም አደራችሁን ሼር በማድረግ ትውልድን እንታደግበት
በጥይት የተመታው አገልጋይ መጨረሻ
1000127209824 CBE Yosefe Kidane
0902987373 0921147445
22/06/2026
ድሮ ድሮ የፈለገ ነገር ቢፈጠር ከትራንስፖርት ሆነ ከምበላውም ምግብ ላይ ቀንሼም ቢሆን በወር አንድ መፅሀፍ እገዛ ነበር ያም ብቻ ሳይሆን በወር ውስጥ ሁለት መጻፍ ታክሲም ይሁን ባስ ላይ ባገኘውት አጋጣሚ እድሉን ተጠቅሜ መጻፍ አነብ ነበር: አሁን ግን አይደለም መጻፍ ልገዛ ያነበብኩትን መጻፍ እንክዋን ማስታወስ አቅቶኛል: ምን ያህል ሾርት ሚሞሪ ውስጥ እንደገባው አላቅም :: የሆነ ቀን ካለኝ ጊዜ ላይ አጣብቤ አነባለው ያልኩትን መጻፍ እንክዋን ላነበው ይቅርና የት እንዳለ እንካን በአግባቡ አላስታውስም ::ይህ ሁሉ ግን የተፈጠረው ቲክ ቶክ የሚባል በሽታ እንደ ሃገር ከመጣ ቡሃላ እንደሆነ ከረፈደም ቡሃላ ቢሆን ገብቶኛል:: ወገኖቼ አይናችንን ከቲክቶክ ላይ አንስተን መፅሐፍ ላይ እናተኩር እላለው::
እናንተስ ምን ገጠማቹ ??ኮሜት ላይ አስቀምጡልኝ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Bole
Addis Ababa