Efrata Addisu

Efrata Addisu

Share

25/12/2020
20/12/2019

ሥር የለለው ችግኝ እና
መሠረት የለለው ቃልኪዳን አንድ ናቸው

20/12/2019

ኢትዮጽያ በፅኑ መናወጥ ሥትናወጥ መላው ዓለም እንደምናወጥ ግንዛቤው የላቸውም።
ሚሥጢሩም አልተገለጠላቸውም ።የኢትዮጽያ መናወጥ ዓለምን ዋጋ ያሥከፍላል ፡የመለኮታዊው ኦፕሬሽኑ ባለቤት ከኢትዮጽያኑ ጋር ነውና

ሁሉም ሰው እንደምገምተው ኤርትራን ከኢትዮጽያ ለመገንጠልና ኢትዮጽያንምለመበታተን የሀረብ ሀገራት ኦፊሴሊያዊ ያልሆነ ድጋፍና ትብብር አድርገዋል ።ወይም ደግሞ በሌላ አነጋገር በኢትዮጽያ ፅኑ መናወጥ አድርሰዋል ።
ኢትዮጽያን ማናወጥ በፈለጉት መጠን እነርሱ ራሳቸው የመበታተን ደርሶባቼዋል።አሁንም ቢሆን በውጭ ሀገራትእየተመራችው በገንዘብ ህሊናችውን ሽጣችው ከኛ ሌላ ለአሳር ብላችውሁ የገዛ ሀገራችሁን ለመበታተን የምታተረማምሱ ሃይሎች ብትጠነቀቁ ይሻላችዋል
ለሌላ ባሴራችሁ ቁጥር ለራሳችሁ እጥፍ ይሴራላችዋል ።

Want your business to be the top-listed Engineering Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa