Construction Management Institute
09/05/2026
ኢንስቲትዩቱ ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቀቀ
(ሚያዝያ 1ቀን 2018 ዓ.ም. አ.አ)የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ከዘርፉ ማህበራትና ከተለያዩ የፌዴራል ተቋማት ለተውጣጡ ባለሙያዎችና አመራሮች ለተከታታይ 3 ቀናት በኮንትራት አስተዳደርና ግዥ ላይ ያተኮረ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና አጠናቀቀ።
ስልጠናውም ለዘርፉ ተወዳዳሪነትና ውጤታማነት ከማሻሻል አንጻር ሚናው ከፍተኛ መሆኑን የጠቅሱት የስልጠናው ተሳታፊ ሲሆኑ፣ ኢንስትትዩቱም ይህንን ስልጠና ፍላጎታችንን መሠረት በማድረግ በመስጠቱ አመስግኗል።
በመዝግያ ኘሮግራሙ ላይ የተገኙት በኢንስቲትዩቱ የስልጠናና ብቃት ሚዘና መሪ ሥ/አ ኢ/ር ቤዛዊት ጌታቸው በበኩላቸው ኢንስቲትዩቱ ከተቋቋመ ጀምሮ ለዘርፉ ተዋናዮች አቅምንና ብቃትን ልገነቡ የሚችሉ ስልጠናዎችን ሲሰጥ የቆየ መሆኑን ጠቅሰው በቀጣይም ይኼው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስገንዝበዋል።
በመርሓ ግብሩ መጨረሻም ስልጠናውን በተገቢው ለተከታተሉት ሰልጣኞች የምስክር ወረቀት ተሰጥቷል።
04/05/2026
30/04/2026
የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት የተቋሙን ተልዕኮ፣ የተሰጠውን ኃላፊነት እና የመሳሰሉትን በቀላሉና ግልጽ በሆነ መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሎጎ/ አርማ አዘጋጅቶ መጠቀም ጀምሯል፡፡
ስለሆነም ከዚህ ቀደም የነበረው የተቋሙ አርማ ከዚህ በታች በተያያዘው አርማ የተቀየረ መሆኑ እናሳውቃለን፡፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
14/05/2026