Club Obsession

Club Obsession

Share

30/01/2021

You're about to get revived tonight come join us Club Obsession 🔥Reflect on your fun. Reflect Obsession🔥 🔥Your Ultimate Destination for a night out🔥
Early arrival recommended
Doors open at 10 pm
Bole Atlas Yolly Building

RSVP +251-952-131-313 ++251- 952-141-141

21/01/2021

Sound check for tonight .

20/01/2021



በመሰረተ ልማት ፣ በሰው ሃይል ፣ በሰላም ና ፀጥታ ከሶስት ወር በፊት እንኳን ለራሷ ክልል ለሌሎችም ክልል የሚተርፍ አቅም የነበራት ትግራይ ... በዚህ ርሃብ ፤ በዛ ጦርነትና ስደት ተፈራርቆ የሰው እጅ ለማየት ተገዳለች!

ይህ እጅግ ልብ የሚሰብር ነው... ህዝቡ በምን ፍዳው ይቀጣ? በምን ፍዳው ይራበው? በምን ፍዳው በሌሎች የፖለቲካ ግፍያና የስልጣን ጥም ሲባል ይሙት?

የህፃናት እምባ ፣ የደረቀ የእናቶች ጡት ፣ አንገቱን የደፋ አባት ፣ በመጦርያ እድሜው የሚሰደዱ አዛውንት እና አሮጊት እናቶች ማየት መች ነው የሚቆመው....

እነዛ ያላቸው አካፍለው የሚኖሩ ደጋግ የትግራይ እናቶች እምባ እኛ ካላበስንላቸው ማን መጥቶ ሊያብስልን ነው?? እኛ ካልደረስንላቸው ማን ይድረስላቸው?? እኛ አልንላችሁ ካላልናቸው ማን አለሁ ይበላቸው??

እግዚአብሔር በቃ ይበላቸው... ሁላችንም ስለትግራይ ህዝብ ርሃብ ፣ ስደት ፣ ጦርነት ያሳስበናል!! በእጃቸው በልተን ጠጥተና ቤታቸው አርፈናል አሁን ደግሞ እኛ አቅማችን በፈቀደ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን!

አጆኹም የሃገሬ ልጆች! My people!

Want your club to be the top-listed Nightclub in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Bole Atlas Yoly Building Ground Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Tuesday 22:00 - 05:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00