Merit Language Center
ለመማር ሲመጡ ደብተርም ሆነ እስኪብርቶ አያስፈልግዎትም!! የቋንቋ መመዘኛው መስማትና መናገር ነው፡፡
23/06/2024
ሜሪት የቋንቋ ማዕከል
የክረምት ኮርስ
የክረምት ወራት ኮርስ ምዝገባ ተጀምሯል፡፡
በዚህ ዓመት ከአምና ወርሃዊ ክፍያ ላይ ጭማሪ አላደረገም፡፡
የሞባይል አፕ ማለቁ ተከትሎ የትምህርት አሰጣጡን ግን በእጅጉ አሻሽሎታል፡፡
በሁለት ወራት ወር መናገር እንደምናስችልዎ እርግጠኛ ነን፡፡
ለመማር ደብተርም ሆነ እስኪቢርቶ አያስፈልግም፡፡
አዲስ የማስተማሪያ ሥነ ዘዴ ለመሆኑ እርስዎ ምስክር ይሁኑ!!
በርቀት ላይ ላሉ በዙም እናስተምራለን፡፡
የሞባይል አፑን merit app ብለው በማውረድ ይማሩ!!
የሞባይል አፑ እስከ ሐምሌ 7 ድረስ የሚቆይ ከፍተኛ ቅናሽ አለው፡፡
በአካል ለመማር አድራሻ ፡-
መርካቶ አመዴ ገበያ አጠገብ የንጋት ብርሃን ሕንፃ 3ኛ ፎቅ
ሜክሲኮ ኬኬር ወረድ ብሎ አይመን ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ 0922 082408 ይደውሉ፡፡
Merit Languages – Everyone could learn እንኳን ወደ ሜሪት የቋንቋ ማዕከል በደህና መጡ!! ሜሪት ከተመሰረተ 20 ዓመት የሆነው አንጋፋ ተቋም ነው፡፡ ሜሪት አዲስ የቋንቋ መተግበሪያ ፈጥሯል፡፡ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ራሳቸውን ማሻሻል...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Address
Merkato Near To Autobus Tera/Amede Gebeya
Addis Ababa
0922082408