Addis Crypto
02/05/2026
ውድ ኢትዮጵያውያን በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ፤ ሰላምታችን ይድረሳችሁ! ✨
የፋይናንስ ነፃነትን እውን ለማድረግ ትክክለኛው እውቀት ወሳኝ ነው። ስለ ክሪፕቶ ገበያ በሰዎች ወሬ ሳይሆን፣ በተጨባጭ እና በሳይንሳዊ መንገድ ተምራችሁ የራሳችሁን የኢንቨስትመንት ውሳኔ በራሳችሁ መወሰን እንድትችሉ አዲስ ክሪፕቶ (Addis Crypto) ይህንን ልዩ ስልጠና ይዞላችሁ ቀርቧል።
ይህን የመጀመሪያ ክፍል (Part 1) ቪዲዮ በመከታተል የተሻለ ግንዛቤ ይፍጠሩ።
Fabebook Follow and share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
#ክሪፕቶ
Want your business to be the top-listed Finance Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Addis Ababa